ከተከዜ የኀይል ማመንጫና አላማጣ ኀይል ማሰራጫ ጣቢያዎች ኤሌክትሪክ ሲያገኙ የነበሩ የአማራና አፋር ከተሞች ኤሌክትሪክ ማቅረብ አልተቻለም
ዋዜማ ራዲዮ- ከተከዜ የኀይል ማመንጫና አላማጣ ከሚገኘው ኀይል ማሰራጫ ኤሌክትሪክ ሲያገኙ የነበሩ የአማራና አፋር ክልል ከተሞች በአጭር ጊዜ ውስጥ ሃይል ለማቅረብ አስቸጋሪ እንደሆነ የኤሌክትሪክ ኀይልና አግልግሎት አቅራቢ ድርጅቶች ገለጹ፡፡ ከሃምሌ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከተከዜ የኀይል ማመንጫና አላማጣ ከሚገኘው ኀይል ማሰራጫ ኤሌክትሪክ ሲያገኙ የነበሩ የአማራና አፋር ክልል ከተሞች በአጭር ጊዜ ውስጥ ሃይል ለማቅረብ አስቸጋሪ እንደሆነ የኤሌክትሪክ ኀይልና አግልግሎት አቅራቢ ድርጅቶች ገለጹ፡፡ ከሃምሌ…
[ዋዜማ ራዲዮ]- የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ሲካሄድ የነበረው ጦርነት የመጀመሪያ ምዕራፍ በድል መጠናቀቁን ካወጀ በኋላ በድሕረ ጦርነቱ በሚኖሩ የፀጥታ ስጋቶች ላይ ምክክር ማድረግ መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ማረጋገጥ ችላለች።…
በሁለት ወራት ውስጥ መንግስት በመልሶ ግንባታ ላይ ያተኮረ አዲስ በጀት አዘጋጅቶ ያቀርባል ዋዜማ ራዲዮ- በመንግስትና በሕወሓት አማፅያን መካከል ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው ጦርነት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም የሚረዳ የመጀመሪያ ዙር…
ዋዜማ ራዲዮ- ሀገሪቱ ባለፈው አንድ አመት የገባችበት ጦርነት ያስከተለውን ውድመትና ቀውስ ለማካካስ የሚያስችል በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች ላይ ያተኮረ የመልሶ ማቋቋም መርሀ ግብር ከወዲሁ መዘጋጀት እንዳለበት የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎች ምክረ…
ዋዜማ ራዲዮ- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮምሽን እና የኣኢትዮጵያ ስብዓዊ መብት ኮምሽን ከትግራይ ጦርነት ጋር በተያያዘ የተፈፀሙ የስብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ለወራት ያዘጋጁትን የምርመራ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርገዋል።…
ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳብ ከፍተው ከጦርነቱ በኋላ ሂሳባቸው የታገደባቸው ደንበኞች አሁን እገዳው እንደተንሳላቸውና ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ እንዲችሉ መፈቀዱን ዋዜማ ራዲዮ ስምታለች። አንድ ዓመት ሊሆነው የተቃረበው ጦርነት…
ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜን ወሎ የሕወሓት አማፅያን የከፈቱትን ማጥቃት ተከትሎ ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው ወደ በደሴ ከተማና ጊዜያዊ መጠለያዎች ሸሽተው የሚገኙ ነዋሪዎች ሁለት መቶ ሰባ ሺ ሶስት መቶ ያህል መድረሳቸውን የደሴ ከተማ ምክትል…
ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሰራተኞ የታዘዙ ቼኮች እንዳይመነዘሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቅርጫፎቹ በደብዳቤ ማሳወቁን ዋዜማ ራዲዮ ካገኘችው የደብዳቤው ቅጂ ተረድታለች። ንግድ ባንክ ትእዛዙን ያስተላለፈው የፌዴራል መንግስት በተናጠል አውጄዋለሁ…
ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል የባንክ ሂሳባቸው የተዘጋባቸው ህንዳውያንን ሂሳብ ለማስከፈት በአዲስ አበባ የሚገኘው የህንድ ኤምባሲ ጥያቄ ማቅረቡን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።። የኢትዮጵያ መንግስት የተናጠል የተኩስ አቁም አውጃለሁ ብሎ ሰኔ 21…
ዋዜማ ራዲዮ- በአፋር ክልል ውስጥ የሕወሓት አማፅያን የከፈቱትን ማጥቃት ተከትሎ ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው ወደ ጊዜያዊ መጠለያዎች የመጡ ነዋሪዎች አንድ መቶ ሺሕ ያህል መድረሳቸውን የተለያዩ የረድዔት ተቋማት ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ ቀደም…