Tag: oromo protests

[ልዩ ዘገባ] ከግጭቱ ማን ምን ያተርፋል ?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ እየተፈፀመ ላለው ብሄርን ያማከለ ግጭት ከወቅታዊ ጉዳዮች በዘለለ ተቋማዊና ህገመንግስታዊ መደላድል እንዲያገገኝ ያደረጉ ምክንያቶች አሉ። አሁን በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል መንግስታት መካከል የተለኮሰው ግጭት ያለፉትን ሶስት አመታት አንካሳ…

ኦነግ በኦሮሚያ የሚደረገውን አድማና ትግል እየመራ መሆኑን አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በቅርቡ የተደረገውን ቤት የመቀመጥ አድማ ጨምሮ በኦሮሚያ ወጣቶች በአፋኙ ስርዓት ላይ የሚያደርጉትን ትግል ከፊት ሆኜ እየመራሁት ነው ሲል አስታወቀ። ድርጅቱ በኤርትራ አስመራ ለአስር ቀናት ያደረገውን…

የኦሮሚያው ቤት የመቀመጥ አድማ በእርግጥ የተሳካ ነበርን?

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተደረገው ቤት የመቀመጥ አድማ ከታቀደው አስቀድሞ ግቡን ስለመታ በሶስት ቀናት ማብቃቱን የአድማው አስተባባሪዎች ተናግረዋል። ሌሎች “አድማው አልተሳካም”  ከተቀመጡለት ግቦች አንዱን እንኳ ሳያሳካ እንዴት ስኬታማ ሊባል…

አዲስ የተጀመረው የኦሮሚያ አድማ መርካቶን አዳክሟት ውሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ከተሞች አዲስ የተጀመረው የኦሮሚያ አድማ  ተከትሎ በርካታ የጭነት መኪኖች ሥራ ፈተው መዋላቸውን ዘጋቢዎቻችን በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ በመርካቶ ሲኒማ ራስ፣ ሸቀጥ ተራ፣ ጎማ ተራ፣ ሳህን ተራ፣ ቦንብ ተራና በተለይም…

“የኦሮሚያ ልዩ መብት በአዲስ አበባ” አዋጅ ለኦሮሞው ምን ያተርፍለታል?

ዋዜማ ራዲዮ- የሚንስትሮች ምክር ቤት ኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን ያወጣው አጭር ረቂቅ አዋጅ ለ26 ዓመታት ሲንከባለል ለኖረው ህገ መንግስታዊ ድንጋጌ መልስ ለመስጠት መሞከሩ አወንታዊ…

በነቀዝ መድኃኒት ራሳቸውን የሚያጠፉ የኦሮሚያ ወጣቶች ቁጥር ማሻቀብ ሐኪሞችን እያነጋገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የነቀዝ መድኃኒት በመውሰድ ራሳቸውን ለማጥፋት የሚሞክሩ የኦሮሚያ ወጣቶች ቁጥር ማሻቀብ በጳውሎስ ሆስፒታል ሥር የሚገኘው አቤት የድንገተኛ ሕክምና ማዕከል ሐኪሞችን እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት…

በቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ሪዞርት የዳንኪራ ድግስ ተዘጋጅቷል፣ ተቃውሞ ገጥሞታል

በኢሬቻው ዕልቂት ያኮረፉና ማንነታቸውን ያልገለፁ ህቡዕ የከተማዋ ወጣቶች ዝግጅቱን ለማስተጓጎል ዛቻ ያዘለ ወረቀት በትነዋል ዋዜማ ራዲዮ- በሳምንቱ መጨረሻ በቢሾፍቱ ከተማ ኩሪፍቱ ሪዞርት የተዘጋጀው የዳንኪራ ትዕይንት በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ይታደሙታል ተብሎ ይጠበቃል።…

የኦሮሞ ትግል አስመራ ሊከትም እያኮበኮበ ይሆን?

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል ። እንደ አንድ የሚዲያ ተቋም የቴሌቭዥን ጣቢያው ይጠቅማል ካለው እንግዳ ጋር ቃለ ምልልስ የማድረግ ሙሉ መብት አለው።…

በታላቁ ሩጫ ስምንት መቶ የጸጥታ ኃይሎች ቲሸርት ለብሰው እንዲሮጡ ተደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው 16ኛው “ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ” በከፍተኛ የጸጥታ ተጠንቀቅ መካሄዱን የዋዜማ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ሩጫው ወደለየለት ተቃውሞ የመለውጥ አጋጣሚን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በሚል ከስምንት መቶ ያላነሱ…