Tag: oromo protests

በኦሮሚያ ሊካሄድ ለታሰበው የተቃውሞ ስልፍ ዝግጅት መጠናቀቁን አስተባባሪ ቡድኑ አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በመላው ኦሮሚያ ቅዳሜ ሊካሄድ ለታሰበው የተቃውሞ ስልፍ ዝግጅት መጠናቀቁን ህቡዕ አስተባባሪ ቡድኑ ጠቆመ። የሰልፉ አስተባባሪዎች ለዋዜማ እንዲደርስ ባደረጉት መረጃ በሰልፉ ላይ ተይዞ የሚወጣው መፈክሮች እና የት የት ቦታ እንደሚወጡ፣…

የጎንደሩ አመፅ ከኦሮሚያው በምን ይለያል?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው ፀረ አገዛዝ ህዝባዊ ተቃውሞና እያስከተለ ያለው ፖለቲካዊ ቀውስ አነጋጋሪ እንደሆነ ቀጥሏል። ህዝባዊ ተቃውሞዎቹ የራሳቸው የሆነ ሀገራዊም አካባቢያዊም ገፅታ አላቸው። በኦሮሚያ የተከሰተው ተቃውሞ…

ጎንደር እንደምን አደረች?

ዋዜማ ራዲዮ-በጎንደር ትናንት የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ በፌደራሉ መንግስት፣ የትግራይና የአማራ ክልል መንግስታት እንዲሁም የሀገሪቱ የደህንነት መስሪያቤት መካከል ከፍተኛ አለመግባባት ተከስቷል። የትግራይ ክልል በአንድ ብሄር  ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ተከፍቷል ሲል ከሷል። የአማራ…

የፊንፊኔው ደላላ: መሬት ችብቻቦው ጦፏል…… ይከተሉኝማ!

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ ደላላ እንደሆንኩ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባ ኩማም ያውቃሉ፡፡ ውሎና አዳሬ ብሔራዊ ቴያትር መሆኑን ገዢም ሻጭም ያውቃል፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፤ ‹‹ቴሌ…