Tag: Federalism

አዲስ አበባና ኦሮሚያ አዲስ የድንበር ዉዝግብ ዉስጥ ገብተዋል

ነፋስ ስልክ ላፍቶና የሰበታ ከተማ አስተዳደር ተፋጠዋል ዋዜማ ራዲዮ- ዋና ከተማዋን የሚያዋስኑ ልዩ የኦሮሚያ ዞኖች ከአዲስ አበባ አጎራባች ክፍለ ከተሞች ጋር አዳዲስ የመሬት ይገባኛል ዉዝግብ ዉስጥ መግባታቸውን ከዋዜማ ምንጮች ባለፉት…

በፌደራል መንግስቱና በክልሎች መካከል ያለውን ግንኙነት የሚወስን ረቂቅ ህግ ተዘጋጀ፣ ለምን አሁን?

ዋዜማ ራዲዮ-የኢትዮጵያ መንግስት የፌደራል እና ክልል መንግስታትን ግንኙነት የሚመራበትን ረቂቅ ህግ ለመጀመሪያ ጊዜ ማዘጋጀቱን ሰሞኑን ገልጧል፡፡ ረቂቅ ህጉ ከህገ መንግስቱ መረቀቅ በኋላ ሳይዘገይ ይወጣል ተብሎ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም መንግስት ግን…

የሶማሌ ህዝባዊ ንቅናቄ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ህዝብ ለፍትህና ለዕኩልነት የሚያደርገውን ትግል ለማገዝና ለማስተባበር አዲስ የሶማሌ ህዝብ ንቅናቄ መመስረቱን አስተባባሪዎቹ ይፋ አድርገዋል። “የሶማሌ ክልል ፍትህና ዴሞክራሲ ንቅናቄ” ተብሎ የሚጠራው ይህ ድርጅት የሶማሌ…

የክልል ልዩ ሀይል (ፖሊስ) አወዛጋቢ ማንነት

ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት እግሩን ተክሎ የቆመባቸው አራት የፀጥታ መዋቅሮቹ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌደራል ፖሊስ እና የክልል ልዩ ኃይል ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ ክልላዊ መንግስታት በክልላቸው ከሰፈሩት ፌደራል ፖሊስ እና መከላከያ ሰራዊት ሌላ…

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል 4)

አሁን ባለው የኢትዮዽያ አስተዳደር ውስጥ “መብቴ አልተከበረም” የሚል ብሄር ወይም ጎሳ እገነጠላለሁ ቢል ምንድነው ወንጀሉ? መገንጠልስ መብት አይደለም ወይ? ኢትዮዽያዊ ብሄረትኝነት በአዲስ ማንነት ከተተካ ቆየ፣ ስለምን እናንተ “በሞተና ባከተመ ጉዳይ”…

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል ሁለት)

[facebookpost url=””] ሀገሪቱ አንድ ከሚያደርጓት እውነታዎች ይልቅ ልዩነትና መቃቃር እያየለ የመምጣቱ ጉዳይ የሚያሳስባቸው ኢትዮዽያውያን ብዙ ናቸው። ሁሉን በአንድ የሚሰባስበው “ኢትዮዽያዊነት” እንደ ጨቋኝ ሀሳብ መታየት ከጀመረም ስነባብቷል። “ኢትዮዽያዊነት” ሌሎች ዘውጌ ብሄረተኞችን…

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል አንድ)

ባለንበት ዘመን የኢትዮዽያ የፖለቲካ አውድ በአመዛኙ የብሄር ማንነት እየጎላ ኢትዮዽያዊ ማንነት እንደጭቆና ቀንበር የሚታይበት የፖለቲካ አስተሳሰብ ስር እየሰደደ መጥቷል። አዲስ ኢትዮዽያዊነት እንፈጥራለን የሚሉም አሉ። እየከረረና እየመረረ የመጣው ልዩነታችንስ አብሮ የሚያኗኗረን…

ኦሮሚያና ሸገር ምንና ምን ናቸው……

በኦሮሚያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ይገቡኛል የሚላቸውን ጥቅሞች የሚያጠና ግብረሀይል አቋቁሟል። ህገመንግስቱ ዕውቅና የሚሰጠው በብሔር ለተደራጁት ክልሎች ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለመሆኑ አዲስ አበባ…

ኦሮሚያና ሸገር: ትኩረት መደረግ ያለበት የስርዓት ለውጥ ማምጣት ላይ መሆን አለበት

ህገ መንግስቱ የኦሮሞን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል ቁመና የለውም በሀገሪቱ መሰረታዊ የፖለቲካ ለውጥ ካልመጣ የኦሮሚያ ልዩ መብት በአዲስ አበባ ብቻውን የኦሮሞን መሰረታዊ ጥያቄ አይመልስም ፣ ስለዚህም ትኩረት መደረግ ያለበት የስርዓት ለውጥ…