Semahagn Gashu (PhD)
Semahagn Gashu (PhD)
  • ህገ መንግስቱ የኦሮሞን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል ቁመና የለውም
    በሀገሪቱ መሰረታዊ የፖለቲካ ለውጥ ካልመጣ የኦሮሚያ ልዩ መብት በአዲስ አበባ ብቻውን የኦሮሞን መሰረታዊ ጥያቄ አይመልስም ፣ ስለዚህም ትኩረት መደረግ ያለበት የስርዓት ለውጥ ማምጣት ላይ መሆን አለበት። ኢህአዴግ እያንዳንዱን የኦሮሞ ጥያቄ ለስልጣኑ ማራዘሚያ በሚያመቸው መልክ እየሸረበ መቆየት እንጂ ችግር የመፍታት ፍላጎትና ብቃት የለውም። ዶር ሰማኸኝ ጋሹ የሚሰጠውን አስተያየት እነሆ

በተያያዥ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ዶር ፀጋዬ አራርሳ የሰጠውን አስተያየት በማስፈንጠሪያው ያድምጡ-http://wazemaradio.com/?p=1664