Tag: Ethnic Federalism

የሶማሌ ህዝባዊ ንቅናቄ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ህዝብ ለፍትህና ለዕኩልነት የሚያደርገውን ትግል ለማገዝና ለማስተባበር አዲስ የሶማሌ ህዝብ ንቅናቄ መመስረቱን አስተባባሪዎቹ ይፋ አድርገዋል። “የሶማሌ ክልል ፍትህና ዴሞክራሲ ንቅናቄ” ተብሎ የሚጠራው ይህ ድርጅት የሶማሌ…

የወልቃይት ህዝብ ጥያቄ ምንድ ነው? ለምንስ መፍታት አልተቻለም?

ዋዜማ ራዲዮ- የኢህአዴግ-መራሹ መንግስት እና በህዝብ መካከል ያለው ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ ቅርቃር ውስጥ እየገባ ነው፡፡ ሰሞኑን የሀገሪቱ በርካታ አካባቢዎች በመጠነ ሰፊ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲናጡ ሰንብተዋል፡፡ ሰላማዊ ሰልፎች ከድሮው በተለየ…

[በነገራችን ላይ]- ኦጋዴን ከአድዋ ጦርነት እስከ ዛሬ

የኦጋዴን ሶማሌዎች በኣአድዋው ጦርነት ከፊት ነበሩ። ዛሬ በኢትዮጵያ ዋና የጦርነት ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ኦጋዴን ይጠቀሳል። ከአሰከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ባሻገር ክልሉ ድህነት ብርቱ በትር ካሳረፈባቸው የሀገራችን ክልሎች አንዱ ነው። የሶማሌ…

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል 4)

አሁን ባለው የኢትዮዽያ አስተዳደር ውስጥ “መብቴ አልተከበረም” የሚል ብሄር ወይም ጎሳ እገነጠላለሁ ቢል ምንድነው ወንጀሉ? መገንጠልስ መብት አይደለም ወይ? ኢትዮዽያዊ ብሄረትኝነት በአዲስ ማንነት ከተተካ ቆየ፣ ስለምን እናንተ “በሞተና ባከተመ ጉዳይ”…

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል 3)

  የብሄር ማንነት ጥያቄ በኢትዮዽያ ፖለቲካ ውስጥ ዋና መገለጫ ከሆነ ሰነባብቷል። ታዲያ የብሄር ጥያቄን መቀልበስ ይቻላልን? አንዳንድ በማንነት ፖለቲካ ረድፍ የተሰለፉ አስተያየት ሰጪዎች- የሰሜኑ የባህልና የፖለቲካ የበላይነት በሰፈነበት ስርዓት ውስጥ –…

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል ሁለት)

[facebookpost url=””] ሀገሪቱ አንድ ከሚያደርጓት እውነታዎች ይልቅ ልዩነትና መቃቃር እያየለ የመምጣቱ ጉዳይ የሚያሳስባቸው ኢትዮዽያውያን ብዙ ናቸው። ሁሉን በአንድ የሚሰባስበው “ኢትዮዽያዊነት” እንደ ጨቋኝ ሀሳብ መታየት ከጀመረም ስነባብቷል። “ኢትዮዽያዊነት” ሌሎች ዘውጌ ብሄረተኞችን…

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል አንድ)

ባለንበት ዘመን የኢትዮዽያ የፖለቲካ አውድ በአመዛኙ የብሄር ማንነት እየጎላ ኢትዮዽያዊ ማንነት እንደጭቆና ቀንበር የሚታይበት የፖለቲካ አስተሳሰብ ስር እየሰደደ መጥቷል። አዲስ ኢትዮዽያዊነት እንፈጥራለን የሚሉም አሉ። እየከረረና እየመረረ የመጣው ልዩነታችንስ አብሮ የሚያኗኗረን…

ኦሮሚያና ሸገር ምንና ምን ናቸው……

በኦሮሚያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ይገቡኛል የሚላቸውን ጥቅሞች የሚያጠና ግብረሀይል አቋቁሟል። ህገመንግስቱ ዕውቅና የሚሰጠው በብሔር ለተደራጁት ክልሎች ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለመሆኑ አዲስ አበባ…