Tag: Ethnic Federalism

በሶማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት የከረረ ብሔር ተኮር ውጥረት አስከትሏል

ዋዜማ- ከሰሞኑ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ባቢሌ አካባቢ በጫት ቀረጥ ሰበብ የተቀሰቀሰው ግጭት ውጥረት መፍጠሩን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርበት ካለቸው ምንጮች ተረድታለች፡፡  ግጭቱ የብሔር መልክ የያዘው ከኦሮሚያ በኩል የተነሱ የኦሮሚያ…

የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ሕልውና በይፋ አከተመ

ዋዜማ- ዛሬ ነሃሴ 13፣ 2015 ዓ፣ም የነባሩ የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ሕልውና በይፋ አክትሞ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በተሰኙ ኹለት ክልሎች ተተክቷል። የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ኮንሶ፣ ጌዲዖ እና…

በጋምቤላ ግጭት ተቀሰቀሰ፣ የክልሉ መንግስት የሰዓት እላፊ ገደብ ጥሏል

ዋዜማ – በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳና  በጋምቤላ ወረዳ  ግጭት ተቀስቅሶ ጉዳት መድረሱን ዋዜማ ከሰባሰበችው መረጃ መረዳት ችላለች።  በኢታንግ ልዩ ወረዳ ከማክሰኞ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት የቡድን ታጣቂዎች ጭምር የተሳተፉበት እንደነበር…

“የሕገ-መንግስት ማሻሻያ አሁን ጊዜው አይደለም” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

ዋዜማ- በቅርቡ መንግስታዊው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የሕገ መንግስት ማሻሻያ አስፈላጊነት ላይ ያቀረበው የጥናት ውጤት “ጊዜውን ያልጠበቀና ግልፅነት የጎደለው ነው” ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አጣጣሉት።  አፈ ጉባዔ…

ሀገራዊ ምክክሩ ባይሳካስ?

ሀገራዊ ምክክር ለብዙ የፖለቲካ ቀውሶቻችን መፍትሄ የሚፈለግበት የመነሻ ተግባር መሆኑን መንግስት በፅኑ ያምናል። በዚህ ምክክር አንሳተፍም ያሉ ወገኖች አሉ። ሁሉን ያላሳተፈ ምክክር ዘላቂ መፍትሄ ያመጣል? ምክክሩ ባይሳካስ? ይህንና ሌሎች ሀሳቦች…

የዎላይታ የክልልነት ጥያቄ ውዝግብ ወደ ፍርድ ቤት ሊያመራ ነው

ዋዜማ- የዎላይት ዞን የክልልነት ጥያቄ ሕገመንግስቱን  ተከትሎ ቢያቀርብም እስካሁን ምላሽ አላገኘም ያለው የዎላይታ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ  ግንባር ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ሊወስደው ነው፡፡ ሕገመንግስቱን የጣሰ ውሳኔ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በመወሰኑ የተነሳ…

በአማራ ክልል ያለው ዉጥረት ተባብሷል፣ የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ተጠይቋል

ዋዜማ- የፌደራሉ መንግስት የክልል ልዩ ኀይልን አፍርሶ በሌሎች መዋቅሮች ለማደራጀት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ በአማራ ክልል ህዝባዊ ተቃውሞና የፀጥታ ቀውስ አምስተኛ ቀኑን ይዟል። ዋዜማ ባሰባሰበችው መረጃ ትናንት በአማራ ክልል አስራ አንድ…

የወለኔ አርሶ አደሮች ህብረት ፓርቲ በአስቸኳይ አዋጁ ምክንያት መስተጓጎል ገጠመው

ዋዜማ –  የወለኔ አርሶ አደሮች ህብረት ፓርቲ (ወአህፓ) ‘ን በመመስረት ከምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅና የማግኘት ሂደት ላይ እንደሚገኙ የጠቆሙት የፓርቲው አባላት ” ይሁንና ፓርቲው እንዳይመሰረት የተለያዩ ችግሮች እያጋጠሙን ነው ”…