Tag: Ethnic Federalism

በፌደራል የመንግስት ተቋማት የብሄረሰብ ስብጥር ዕቅዱ ፈተናና ዕድሎችን ይዟል

(ዋዜማ ራዲዮ) የኢትዮጵያ መንግስት በሁሉም ፌደራል ተቋማት የተመጣጠነ የብሄረሰብ ስብጥር እንዲኖር ህግ ሊያወጣ መሆኑን ለፓርላማው አስታውቋል፡፡ የፐብሊክና ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ሚንስትሯ ለፓርላማው እንደተናገሩት የፌደራል መስሪያ ቤቶች የሀገሪቱን ብሄረሰብ ስብጥር…

የዶ/ር አርከበ “ጥላ” ና የጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ዛቻ

ጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ዳሳለኝ ፓርቲያቸው በጠባብነት ላይ እንደሚዘምት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። የጠ/ሚ/ሩ ዛቻ በዋነኝነት ያነጣጠረው በራሳቸው ፓርቲ ባለስልጣናት ላይ ነው። ዛቻውና ወቀሳው ኢህአዴግ በቅርቡ ለሚጀምረው የኢንደስትሪ ማስፋፋት ዘመቻ የሚገጥመውን እንቅፋት ታሳቢ…

የቅማንት ብሄረሰብና መንግስት ተፋጠዋል፣ ቅማንቶች ተጨማሪ 74 ቀበሌዎች ይገቡናል ብለዋል

በቅርቡ ራስን የማስተዳደር መብት የተፈቀደለት የቅማንት ብሄረሰብ ከጠየኩት 126 ቀበሌ 52 ቀበሌ ብቻ ነው የተፈቀደለኝ፣ ቀሪዎቹ 74 ቀበሌዎች ይሰጡኝ ሲል ብርቱ ተቃውሞ አቅርቧል። ለቅማንት ብሄረሰብ ራስን የማስተዳደር መብት መፈቀዱን ተከትሎ…