“ጦርነቱ”
የአርበኞች ግንቦት 7 አማፅያን በኢትዮዽያ መንግስት ላይ ጥቃት መጀመራቸውን አስታውቀዋል። መንግስት ጣቱን ወደ ኤርትራ ቀስሯል። ፍጥጫው ክፍለ አህጉራዊ ቀውሱን ሊያባብሰው ይችላል የሚለው ስጋት ከፍተኛ ነው። ይህን የሶስትዮሽ ፍጥጫ ተመልክተነዋል።ያድምጡት…
የአርበኞች ግንቦት 7 አማፅያን በኢትዮዽያ መንግስት ላይ ጥቃት መጀመራቸውን አስታውቀዋል። መንግስት ጣቱን ወደ ኤርትራ ቀስሯል። ፍጥጫው ክፍለ አህጉራዊ ቀውሱን ሊያባብሰው ይችላል የሚለው ስጋት ከፍተኛ ነው። ይህን የሶስትዮሽ ፍጥጫ ተመልክተነዋል።ያድምጡት…
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የምስራቅ አፍሪቃ ጉብኝት ወቅት የሽብር ጥቃት ለማካሄድ የተያዘ ሴራ መኖሩን የዋሽንግተን የደህንነት ምንጮች አመለከቱ። አሜሪካ ዜጎቿ ብርቱ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ ከተቻለም ህዝብ ወደ ተሰበሰበበት አካባቢ ዝር እንዳይሉ…
ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከእስር መለቀቋ ተሰማ። በትናንትናው ዕለት አምስት ጦማርያንና ጋዜጠኞች ከዕስር በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ይታወሳል።
የኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም ወይም በፈረንጁ ቃል INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው ሲል የራሱ የስለላ ሸሪክ ወነጀለው። ኢንሳ የኢሳት (ESAT) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ነዐምን ዘለቀን ለማጥመድ ብዙ መድከሙን የሚጠቁም መረጃ ይፋ…
በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የፖለቲካ ኪሳራውን በመፍራት ይመስላል ሀገሪቱ ወደብ አልባ በመሆኗ በአጠቃላይ እየደረሰ ስላለው ብርቱ ኢኮኖሚያዊይና ማህበራዊ ቀውስ ይፋ ማድረግ የማይደፍረው። አሁን አሁን ግን ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግስት ባለስልጣናት፣…
ዋዜማ ሬድዮ/UPDATED/– የዞን 9 ጦማሪ ዘላለም ክብረት ፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ ጋዜጠኞቹ ተስፋለም ወልደየስ፣ ኤዶም ካሳዬ እና አስማማው ሃይለጊዮርጊስ ከእስር ተፈቱ።ኤዶምና ማህሌት በይፋ ከቃሊቲ እስር ቤት የሚወጡት ነገ ማለዳ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል። ዛሬ ማምሻውን…
ከኢህአዴግ መቶ ፐርስንት የምርጫ ውጤት ማግስት ተቃዋሚዎች አዲስ አይነት የትግል ስልት መከተል አለባቸው በሚለው ብዙዎች ይስማማሉ። ልዩነት ያለው የሰላማዊ የትግል ስልት የትም አያደርስም በሚሉና የሰላማዊ ትግሉ ያልተሞከሩ አቅጣጫዎችን በሚመክሩት መካከል…
በቅርቡ ራስን የማስተዳደር መብት የተፈቀደለት የቅማንት ብሄረሰብ ከጠየኩት 126 ቀበሌ 52 ቀበሌ ብቻ ነው የተፈቀደለኝ፣ ቀሪዎቹ 74 ቀበሌዎች ይሰጡኝ ሲል ብርቱ ተቃውሞ አቅርቧል። ለቅማንት ብሄረሰብ ራስን የማስተዳደር መብት መፈቀዱን ተከትሎ…
መንግስት የግል ተቋማት ሰራተኞችን የጡረታ ገንዘብ ወደራሱ ካዝና ማዛወር የፈለገው ለምን ይሆን? ሰሞኑን አዲሱን የግል ተቋማት ሰራተኞችን ጡረታ ረቂቅ አዋጅ ተከትሎ ገንዘባችን ሊወሰድብን ይችላል ብለው የስጉ ስራተኞች ገንዘባቸውን ከባንክ…
አንድ የዋዜማ ዓመት ዋዜማ ሬዲዮ ከተጀመረች እንደዋዛ አንድ ዓመት ተቆጠረ። ካልጠፋ ስም ዋዜማ ማለትን ምን አመጣው፧ ዋዜማነቱስ ለምንድን ነው፧ ለወትሮውም ቢሆን አጥብቆ ተመራማሪ፣ አለዚያም ታሪክ ጸሐፊ ከዋዜማው በፊት ምን ነበር፣…