Month: February 2017

የአዲስ አበባ መስተዳድር ቢያንስ 30 ሺህ ‘ህገ ወጥ’ ቤቶችን ለማፍረስ እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ በአራት ክፍለ ከተሞች የሚገኙና ከ2003 ዓ.ም ወዲህ በሕገወጥ መንገድ እንደተገነቡ የሚታመኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶችን ለማፍረስ የአቶ ድሪባ ኩማ ካቢኔ በምስጢር ዉሳኔ ማሳለፉ ተሰማ፡፡ ይህ ዉሳኔ የተላለፈው…

የቱርክ መንግስት በትግራይ የነጃሺ የመቃብር ስፍራንና መስጂድ እድሳት እያጠናቀቀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-የቱርክ መንግስት በትግራይ ነጋሽ የሚገኘውን የንጉስ አርማህ ወይም ነጃሺ የመቃብር ስፍራ እድሳት እያጠናቀቀ መኾኑን አስታውቋል። እድሳቱን እያከናወነ የሚገኘው የቱርክ የትብብርና ቅንጅት ኤጀንሲ (Turkish Coopration and Coordination Agency) በመባል የሚታወቀው…

ሰማያዊ ፓርቲ መሰንጠቅ አልገጠመኝም አለ

ዋዜማ ራዲዮ- በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው አዲሱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር በፓርቲ ውስጥ መስንጠቅ አለመከሰቱን ይልቁንም ፓርቲው በዲስፕሊንና በምዝበራ ጥፋተኛ ያላቸው የአመራር አባላት ላይ እርምጃ የወሰደበት እንደነበረ አስታወቀ። ለፓርቲውና ለቀድሞ አመራሮች…

ሱዳን ስልፍ ለማድረግ የወጡ በርካታ ኢትዮጵያውያንን አሰረች

ዋዜማ ራዲዮ- የሱዳን መንግስት በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ደጃፍ የተቃውሞ ስልፍ ያደረጉ ኢትዮጵያውያንን በእስራት በጅራፍና በገንዘብ ቀጣች። የሱዳን መንግስት በቅርቡ ያደረገውን የመኖሪያ ፈቃድ እድሳት ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በመቃወም መንግስታቸው ጣልቃ እንዲገባ…

ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው

ዋዜማ ራዲዮ- ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ መዳበር ባደረጉት አስተዋፃኦ የሚታወቁት አርመናዊው ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው። በሳምንቱ መጨረሻ በዩናይትድስቴትስ በማሳቹሴትስ ግዛት ዋተርታውን ከተማ የተደረገውን የሙዚቃ ኮንሰርት በርካታ የሙዚቃ አፍቃርያን ኢትዮጵያውያንና…

በጥልቅ ተሀድሶ ሰበብ ፍርድ ቤቶች ተዘጉ

ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የፍርድ ቤቶች ዳኞች በጥልቀት ለመታደስ በየችሎቱ መሽገዋል፡፡ ችሎት የሚያስችሉባቸው አዳራሾች ዉስጥ በስብሰባ ተሰንገው ጠዋት ገብተው ማታ እየወጡ ይገኛሉ፡፡ የልደታ የመጀመርያና ከፍተኛ ፍርድ…

የኢቲቪ/ኢቢሲ ጋዜጠኞች ጥልቅ ተሀድሶ ተጠናቀቀ

“የቲቪ ግብር ክፈሉ!” የቤት ለቤት ዘመቻ ተጀመረ ዋዜማ ራዲዮ- ለሁለት ተከታታይ ሳምንታት ሲካሄድ የሰነበተው የኢቲቪ/ኢቢሲ ጋዜጠኞች ጥልቅ ተሀድሶና ግምገማ በዋቢሸበሌ ሆቴል ተጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል ተጠናቋል፡፡ በመዝጊያው ሥነ ሥርዓት ላይ የድርጅቱ…

ድርድር ወይስ ግርግር?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ከተወሰኑ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመነጋገር መድረክ አዘጋጅቷል። ለውይይትና ለድርድር ቅን ልቦና ከሚጎድለው ኢህአዴግ ጋር ለመደራደር መሞከር ከንቱ ድካም ነው የሚሉ…

ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ በፅኑ ህመም ሆስፒታል ናቸው

ዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ አንጋፋ ምሁራን አንዱ የሆኑትና በተለያየ ሀላፊነት መንግስትን ያገለገሉት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ በፅኑ ታመው በሆስፒታል አልጋ ላይ እንደሚገኙ የዋዜማ ምንጮች ተናግረዋል። ፕሮፌስር አንድርያስ ስሞኑን ያረፉት የወዳጃቸው የዶር ገብሩ…