Tag: ETHIOPIA

አስመራና ዋሽንግተን ምን እየተባባሉ ነው ?

ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካን ለሚከታተል ሁሉ አንድ የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ከሰሞኑ ወደ አስመራ በምስጢር መጓዛቸው   አስገራሚ ይመስላል። አስመራና ዋሽንግተን ምን እያደረጉ ነው? በክፍለ ቀጠናው እየሆነ ያለው ኤርትራ…

ኢትዮጵያና ኬንያ የሚንገታገተውን ድንበር ዘለል ፕሮጀክት ዳግም ሊሞክሩት ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ሃያ አራት ቢሊዮን ዶላር ይፈጃል የተባለለት ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና እና ደቡብ ሱዳንን በመሰረተ ልማት የሚያስተሳስረው “ላፕሴት” የተሰኘው ክፍለ–አህጉራዊ የልማት ፕሮጄክት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ በዓይነቱና በግዙፍነቱ በቀጠናው ተወዳዳሪ የሌለው…

ኤርትራ በዲፕሎማሲ መልሶ ማጥቃት ተጠምዳለች

የሶማሊያ ታጣቂዎችን በመርዳት ተከሳ በመንግስታቱ ድርጅት ማዕቀብ ስር የምትገኘው ኤርትራ በቅርቡ ደግሞ በሀገሪቱ ለሀያ አምስት አመታት ተፈፅሟል ለተባለው የመብት ጥሰትና ግፍ መሪዎቿ በዓለም ዓቀፍ መድረክ ለፍርድ እንዲቀርቡ ገለልተኛ አጣሪ ኮምሽኑ…

ከጦርነቱ ማን ምን ያተርፋል?

ከግጭቱ ሁለት ቀናት በፊት የኤርትራ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር አልጀሪያ ነበሩ? ለምን ዓላማ? ኢትዮጵያ በአልሸባብ ጥቃት ወቅት “ምንጩ ያልታወቀ የጦር መሳሪያ ማርኬያለሁ” ብላለች፣ ይህ መረጃ ከሳምንት በኋላ ለተከሰተው ግጭት ግብዓት እንዲሆን የታለመ…

ኤርትራ የፀጥታው ምክር ቤት “የተፈፀመባትን ወረራ” በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲያይላት አመለከተች

በድንበሩ ግጭት ዙሪያ ሀይለማርያም ደሳለኝ ከባንኪሙን ጋር ዛሬ ይነጋገራሉ ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ  የተፈፀመብኝን ወረራ የፀጥታው ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲመለከት ስትል ትናንት ማመልከቻ አስገባች። ኤርትራ ማመልከቻዋን ከማስገባቷ ቀደም ብሎ የመንግስታቱ…

በኢትዮ-ኤርትራ በድንበር አካባቢ አሁንም የተኩስ ድምፅ ይሰማል

አስመራና አዲስ አበባ በስብሰባ ተጠምደዋል ኤርትራ በግጭቱ ዙሪያ የተብራራ መግለጫ ልትሰጥ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር የተቀሰቀሰው ግጭት ጋብ ቢልም አሁንም የከባድ መሳሪያ ተኩስ አልፎ አልፎ እንደሚሰማ ምንጮች…

በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የተቀሰቀሰው ግጭት ጋብ ብሏል ፣ፆረና በኢትዮጵያ እጅ መግባቷ እየተነገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬ ከሰዓት ከዘጠኝ ሰዓት በኋላ ጋብ ማለቱን የአካባቢው ምንጮች ለዋዜማ ገለፁ። ከተለያዩ ምንጮች የተገኘ መረጃ እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ ወታደሮች በኤርትራውያን ተይዝው የነበሩ ቁልፍ ቦታዎችን ተቆጣጥረዋል።…

የኢትዮጵያና የኤርትራ ግጭት ዛሬም ቀጥሏል፣ ሁለቱም ሀገሮች ተጨማሪ ጦር እያንቀሳቀሱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ቅዳሜ ምሽት የተቀሰቀሰው የድንበር ግጭት ዛሬ ሰኞ ድረስ ቀጥሎ ማርፈዱን ከአካባቢው የተገኙ የዋዜማ ምንጮች ገለፁ። የኢትዮጵያ መንግስት የኮምንኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር ጌታቸው ረዳ በሁለቱ ሀገራት መካከል ውጊያ መደረጉንና ውጊያው…