አዲስ አበባ በቴዲ አዲስ አልበም እየተነፈሰች ነው
በሺ የሚቆጠሩ ሊስትሮዎች በቴዲ ምክንያት ሥራ ቀይረዋል ዋዜማ ራዲዮ-ዛሬ እጅግ ማልደው የተነሱና የቴዲን አዲስ አልበም በጀርባቸው ያዘሉ በርካታ ወጣቶች በመላው አዲስ አበባ በሥራ ተጠምደዋል፡፡ ሊስትሮዎች ብቻ አይደሉም ሥራ የቀየሩት፡፡ የመንገድ…
በሺ የሚቆጠሩ ሊስትሮዎች በቴዲ ምክንያት ሥራ ቀይረዋል ዋዜማ ራዲዮ-ዛሬ እጅግ ማልደው የተነሱና የቴዲን አዲስ አልበም በጀርባቸው ያዘሉ በርካታ ወጣቶች በመላው አዲስ አበባ በሥራ ተጠምደዋል፡፡ ሊስትሮዎች ብቻ አይደሉም ሥራ የቀየሩት፡፡ የመንገድ…
በኢሬቻው ዕልቂት ያኮረፉና ማንነታቸውን ያልገለፁ ህቡዕ የከተማዋ ወጣቶች ዝግጅቱን ለማስተጓጎል ዛቻ ያዘለ ወረቀት በትነዋል ዋዜማ ራዲዮ- በሳምንቱ መጨረሻ በቢሾፍቱ ከተማ ኩሪፍቱ ሪዞርት የተዘጋጀው የዳንኪራ ትዕይንት በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ይታደሙታል ተብሎ ይጠበቃል።…
ዋዜማ ራዲዮ- ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ መዳበር ባደረጉት አስተዋፃኦ የሚታወቁት አርመናዊው ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው። በሳምንቱ መጨረሻ በዩናይትድስቴትስ በማሳቹሴትስ ግዛት ዋተርታውን ከተማ የተደረገውን የሙዚቃ ኮንሰርት በርካታ የሙዚቃ አፍቃርያን ኢትዮጵያውያንና…
ዋዜማ ራዲዮ-ለሦስት ተከታታይ ጊዜያት ያህል ከተራዘመ በኋላ በመጪው ፋሲካ እንደሚለቀቅ በስፋት እየተነገረለት የሚገኘው የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ለገበያ የሚቀርበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እስካልተራዘመ ድረስ ብቻ መሆኑን ለድምጻዊው ቅርበት ያላቸው ምንጮች…
ዋዜማ ራዲዮ- በአሮጌው ዓመት መጨረሻ በተከሰቱ ፖለቲካዊ አለመረጋጋቶች የተነሳ የበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ ለአዲሱ ዓመት መቀበያ የተሰናዱ ሙዚቃዎች እንዲሰረዙ ሆነዋል፡፡ አዲሱን የኢትዮጵያዊያን ዓመት አስመልክቶ የተሰረዙት የሙዚቃ ዝግጅቶች በአውሮፓ፣ በአሜሪካ፣…
ሄኖክ መሀሪ እና ወንድሞቹ ተወልደው ላደጉበት ቤት ያላቸው ፍቅር የትየለሌ ነው፡፡ ፒያሳ የሚገኘው ቤታቸው ድክ ድክ ያሉበት ብቻ አልነበረም፡፡ ይልቅስ በሙዚቃ ህይወት ውስጥ በነበሩት ወላጆቻቸው አማካኝነት የሙዚቃን ሀ…ሁ የቆጠሩበት እንጂ፡፡…
(ዋዜማ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደ አዲስ ዓመት፣ ገና እና ፋሲካ በዓላት ተጠባቂ ጊዜ የለም፡፡ አንጋፋ የሚባሉ አቀንቃኞች ሳይቀሩ የሙዚቃ አልበሞቻቸውን ለአድማጭ ጆሮ የሚያደርሱት እነዚህን በዓላት ታክከው ነው፡፡ የዘንድሮ ፋሲካም እንደከዚህ…
(ዋዜማ)- ይህ ዓመት ለጸደኒያ ገብረማርቆስ ስኬታማ ነበር፡፡ በሶስት የተለያዩ ውድድሮች በሽልማት ስትንበሸበሽ ዓመቱ ገና እንኳ አልተጋመሰም፡፡ አሁን ደግሞ አዲሱን አልበሟን ለሙዚቃ አፍቃሪያን ለማድረስ ተፍ ተፍ እያለች ነው፡፡ “የፍቅር ግርማ” የሚል…
ዕድሜ ለፈረንሳዊው ፍራንሲስ ፋልሴቶ ይሁንና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን በሚባሉት 50ዎቹ እና 60ዎቹ የተደረሱ ዘፈኖች የውጭ ሀገር ሙዚቀኞችን ቀልብ መቆጣጠር ከጀመሩ ቆዩ። የኢትዮጵያን ሙዚቃ በመጫወት ዝናን ያተረፉ የውጭ ባንዶችም…
በጥቅምት አጋማሽ በኢትዮጵያ ከነበራቸው ዝግጅት ለጥቆ ጃኖዎች አውሮፓ ነበሩ። ጣሊያን— ሚላኖ እና ሮም፣ ስዊዘርላንድ— ጄኔቭ እነ ባዜል፣ ኖርዌይ— ኦስሎን አካልለዋል። “ላልተወሰነ ጊዜ አስተላልፈነዋል” ብለው ባይሰርዙት ኖሮ ስዊድንም ከሳምንት በፊት ቀጠሮ…