Tag: Eritrea

የኢትዮጵያ መንግስት የኤርትራን ወደብ አጠቃቀም የሚያጠና ቡድን አቋቋመ

ዋዜማ ራዲዮ- በቀድሞ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ግርማ ብሩ የሚመራ ቡድን ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች የምትጠቀምበትን ሁኔታ ማጥናት እንደጀመረ ከኢትዮጵያ የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ ያሳያል ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ…

ፌሽታ የጋረደው የድንበር ማካለል ጉዳይ!

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያና ኤርትራ ስላም አውርደው የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ ተጀምሯል። መሪዎችም ጉብኝት አድርገዋል። የንግድ ልዑካንም መነጋገር ጀምሯል። የዓስብ ወደብን ለመጠቀም ዝግጅት ተጀምሯል። በዚህ ሁሉ መሀል ግን የድንበሩ ጉዳይ እንዴት እልባት…

የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋል

ዋዜማ ራዲዮ- ሁለቱ መሪዎች አሥመራ ላይ መግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል፡፡ ከሁሉም በፊት ግን መጀመሪያ ደፋሩን የዕርቀ ሰላም ርምጃ የወሰዱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ቢሆኑም ፕሬዝዳንት ኢሳያስም…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ወደ አስመራ ይጓዛሉ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያን የኤርትራን ግንኙነት ለማሻሻል በሁለቱም ሀገሮች በኩል ፈቃደኝነት በተገኘበት በአሁኑ ሰዓት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ዝርዝር ጉዳዮችን ለመነጋገር ወደ አስመራ ያቃናሉ ተብሏል። ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች እንደሰማችው…

ኤርትራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ለመላክ እየተዘጋጀች ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ለመላክ እየተዘጋጀች መሆኑን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተናገሩ። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ በየዓመቱ በሚከበረው የሰማዕታት መታሰቢያ ላይ በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት እንደተናገሩት በድንበር ጉዳይ ላይ…

ኢትዮጵያና ኤርትራን የማደራደር አዲስ ጥረት እየተካሄደ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ የአልጀርሱን የሰላም ስምምነት ያለቅድመ ሁኔታ እንደምትቀበል መግለጿን ተከትሎ የኤርትራ መንግስት በጉዳዩ ላይ ምንም አይነት ይፋዊ ምላሽ ለመስጠት አልሞከረም። ኢትዮጵያ በተግባር ወታደሮቿን ከባድመ ካላስወጣች በቀር የሰላም ስምምነቱን ተቃብያለሁ…

ገዥው ግንባር በኤርትራ ላይ አቋሙ ምንድነው?

ዋዜማ ራዲዮ- በኤርትራ ላይ የሚከተለውን የውጭ ፖሊሲ እየከለሰ መሆኑን ደጋግሞ ሲገልጽ የከረመው ኢሕአዴግ-መራሹ መንግስት እንደገና ውስጣዊ የጸጥታና ፖለቲካ ቀውሱን ባለፈው ሳምንት በኤርትራ መንግስት አሳቧል፡፡ ባለፈው መጋቢት 8 የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ…

ሳዑዲ አረቢያ ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ አሰፈረች

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክፍለ ቀጠናው ራሷን የአካባቢው ሀያል ሀገር ለማድረግ እየተቀሳቀሰች ያለችው ሳዑዲ አረቢያ ባለፈው ሳምንት ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ ማስፈሯን ለዋዜማ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ።…

የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ አራዘመ

ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ አራዘመ። ማክሰኞ (November 14) ባደረገው ስብሰባው የፀጥታው ምክር ቤት ከስምንት አመት በፊት በኤርትራ ላይ የጣለውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ አራዝሟል።…