Tag: Eritrea

ወደብ ያለ ጦርነት ?

የዐብይ አህመድ አስተዳደርና ብልፅግና ፓርቲ ለሀገራችን ወደብ የህልውና ጉዳይ ነው፣ ይህንንም ማሳካት ትልቁ ግባችን ነው፣ ብለው ካወጁ ሳምንታት አለፉ። ይህ አወዛጋቢ የወደብ “ባለቤት” የመሆን ትልም ካስከተለው የዲፕሎማሲ ውጥረት ባሻገር ወደ…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በስም ያልጠሩትን የውጪ ኀይል እጁን እንዲሰበሰብ አስጠነቀቁ

ዋዜማ – ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እየገቡ “መፈትፈት የሚፈልጉ” “ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ኀይሎች” ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡና በራሳቸው ሀገር ጉዳይ ላይ እንዲያተኩሩ አስጠነቀቁ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ሰኞ ሚያዚያ23 ቀን 2015…

ኤርትራ በኢትዮጵያ ያላትን የዲፕሎማሲ ውክልና ከአምባሳደር ወደ ጉዳይ አስፈጻሚ ዝቅ አደረገች

ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ በኢትዮጵያ ላላት ኢምባሲ በኢምባሲው ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ዲፕሎማትነት ያገለገሉትን ቢንያም በርሄን ጉዳይ አስፈጻሚ አድርጋ መሾሟን ይፋ አድርጋለች።  ጉዳይ አስፈጻሚ ቢኒያም የሹመት ደብዳቤያቸውን በዚህ ሳምንት ለኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ…

በትግራይ ክልል የጎረቤት ሀገር ሀይሎች ከፍተኛ ውድመት አድርሰዋል ሲል የክልሉ ጊዜያዊ መንግስት አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራል ክልል ጊዜያዊ መንግስት በትግራይ ስለደረሰው ውድመት በዚህ ሳምንት ለተወሰኑ የመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ስጥቶ ነበር። ዋዜማ በትግርኛ የተሰጠውን መግለጫ ትርጉምና ጨመቅ እንደሚከተለው አቅርባለች። በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ጦርነቱ…

ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ካደረሰው ጥቃት ባሻገር አስመራ ላይ የመንግስት ለውጥ የማድረግ ውጥን ነበረው- ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

ዋዜማ ራዲዮ- ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ያደረሰው ጥቃት በርካታ ፊልሞች ሊወጣው የሚችል ክስተት እንደነበር ያወሱት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቡድኑ አስመራ ላይ የመንግስት ለውጥ የማድረግ ውጥን ነበረው ብለዋል። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ…

ኢትዮጵያና ኤርትራ የበሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ላይ አልተግባቡም

በኢትዮጵያና የኤርትራ መካከል የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ከአስር ወራት በኋላ ስምምነቱን ወደ ተግባር ለመቀየር ፈታኝ ሆኗል። የሁለቱ ሀገራት ተደራዳሪዎች በድብቅ እስከመገናኘት ደርሰዋል። በኤርትራ ያለውን ውስጣዊ ቀውስ ተከትሎ ድንበሩ ሙሉ በሙሉ የተዘጋ…

ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለቀረበላት የትብብር ሰነድ (ወደብን ጨምሮ) ምላሽ ሳትሰጥ አምስት ወራት ሞላት

የኢትዮጵያ መንግስት የወደብ አጠቃቀምን ጨምሮ ሌሎች የሁለትዮሽ የትብብር ሰነዶችን ለኤርትራ መንግስት ቢልክም ለወራት ከአስመራ ምላሽ አልተገኘም። ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው አመት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ “ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ዘላቂ ሰላም እንዲኖራት…

ከዐብይ አህመድ የመቶ ቀን የባህር ሀይል ምስረታ ዕቅድ፣ ለግርምት እንዘጋጅ?

ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር ደርግ ከአሜሪካ ገዝቷቸው ከነበሩ ሰባት የጦር መርከቦች አራቱን ሽጧቸዋል : ሶስቱን ደግሞ እስካሁን አልተረከባቸውም። ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ያስፈልጋታል : በቅርቡም ታቋቁማለች የሚል ንግግር ከመንግስት በተደጋጋሚ…