በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ለመቀጠር እስከ አንድ ሚሊየን ብር እጅ መንሻ እየተጠየቀ ነው
ዋዜማ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር ባሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ሥራ ለመቀጠር እንደየደረጃው ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ ክፍያ እንደሚጠየቅ ዋዜማ…
ዋዜማ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር ባሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ሥራ ለመቀጠር እንደየደረጃው ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ ክፍያ እንደሚጠየቅ ዋዜማ…
ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ሲፈጽሙ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድን ያቀረቡ 220 ሰራተኞቹን ማበረሩን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ሰምታለች። ባንኩ ከሰሞኑ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድ አቅርበዋል በሚል ከስራ ያባረራቸው ሰራተኞቹ ባለፈው አመት…
ዋዜማ- በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ይባል የነበረው እና በኢትዮጵያ የፖሊቲካ ለውጥ ከተደረገ በሁዋላ ወታደራዊ ምርቶች በመተው እንደ አዲስ በተዋቀረው ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስር ያለው የፓወር…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ አስተዳድር በከተማዋ የሚደረጉ ማናቸውንም የቋሚ ንብረት ባለቤትነት ዝውውር ከሕዳር 29 ቀን 2015 ዓም ጀምሮ ማገዱን ማስታወቁን ዋዜማ ተመልክታለች። በመስተዳድሩ የከንቲባ ፅህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሐላፊ ቢንያም…
የሀብት ምዝገባ ቀነ ገደቡ በዚህ ሳምንት አብቅቷል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ሙስናንና ምዝበራን ለመከላከል ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ያሰቀመጠው ቀነ ገደብ በዚህ ሳምንት ሰኔ15 ቀን 2014 ዓም ተጠናቋል። ይመዘገባሉ…
ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ ባለፉት አራት አመታት በተለይም የመንግስት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ የወጭና ገቢ ኮንትሮባንድ አዘዋዋሪዎች ቁጥርና የግብይት መጠን በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ መጨመር ጋር ተያይዞ እየታየ የመጣው ችግር…
ዋዜማ ራዲዮ- ምንጩ ያልታወቀ ሀብት በደበቁ 23 የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ በፍትሕ ሚንስቴር የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዘርፍ የወንጀል መርመራ መጀመሩን ዋዜማ ከሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ምንጮቿ ሰምታለች፡፡ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በባለሥልጣናቱ ላይ…
ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ስማቸው የሚነሳ የፓርቲው የፌደራል መንግስት ተሿሚዎች ጉዳይ ግን በይደር እንዲቆይ ተደርጓል ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት ቀናት የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በድርጅቱ ፅህፈት ቤት ባደረገው ግምገማ ከ60 ሚሊየን ብር…
ዋዜማ ራዲዮ- የጸረ-ሙስና ኮሚሽን መስሪያ ቤት በ2006ዓ.ም ጀምሮት የነበረውን የመንግስት ሰራተኞችና ባለስልጣናትን የሐብት ምዝገባ ወደ ብየነ መረብ ስርዓት ቀየረ፣ ዛሬ የካቲት 11፤ 2014 አዲሱን ቴክኖሎጂ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡ በህንዱ ሲ.ኤስ.ኤም…
ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አጠቃላይ የማሻሻያ ስራ ላይ እየተከናወኑ ያሉ የጥናት ስራዎችን እያከናወነ የሚገኘው የሰላም ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ‘’የፌደራል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መመሪያ’’ የሚል ስያሜ እንዲኖረው…