Tag: Bank

ባንኮች የሀራጅ ሽያጭ እንዲያቆሙ ታዘዙ

ዋዜማ ራዲዮ-  በሀገሪቱ ያሉ የመንግስትና የግል የንግድ ባንኮች የተበላሸ የብድር ምጣኔ አምስት በመቶ እያለፈ በመምጣቱ ማናቸውንም በብድር የተያዘ ንብረትና መያዣ ለሀራጅ እንዳያቀርቡ ብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ መስጠቱን ለዋዜማ የደረሰ መረጃ ያመለክታል።…

ከጭነት ይልቅ ዕዳ የከበዳቸው የኢትዮጵያ መርከቦች

ዋዜማ ራዲዮ- ከአምስት አመት በፊት ኢትዮጵያ የገዛቻቸውን ሰባት የደረቅ ጭነትና ሁለት የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ሰባት ቢሊየን ብር ያህል ወጥቶባቸዋል። ገንዘቡ በዋናነት ከቻይና የተገኘ ብርድ ነው። አሁን መርከቦቹ ሰርተው ዕዳቸውን መክፈል የሚችሉ…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠን 51.6 በመቶ (20 ቢሊየን ብር) ደረሰ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከሁለት ወራት በፊት የተሸከመው 40 በመቶ የተበላሽ የብድር መጠን አሁን 51.6 በመቶ (20ቢሊያን ብር) መድረሱን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የባንኩ ሹማምንት ስንበት ያለ…

ዶላር በጥቁር ገበያ የሀዋላ ግብይት አስደንጋጭ ጭማሪ አሳየ

ክስተቱ በገቢ እቃዎች ዋጋ ላይ ጉልህ ተጽእኖ ሊፈጥር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ለገቢ ንግድ የሚቀርቡ የዉጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችን የምታስተናግድበት አቅም ከጊዜ ወደጊዜ እየተመናመነ መምጣቱን ተከትሎ አስመጭ ነጋዴዎች ግብይት የሚያደርጉት ከጥቁር…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የሚጠብቀውን የሰላሳ በመቶ የገንዘብ ድርሻ ወደ አስር በመቶ ሊያወርድ ነው

ከተቋቋመ ከመቶ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የሚጠብቀውን የሰላሳ በመቶ የገንዘብ ድርሻ ወደ አስር በመቶ ሊያወርድ እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ የዋዜማ ውስጥ አዋቂ ምንጮች እንደሚገልፁት አዲሱ ረቂቅ መመሪያ በልማት ባንክ ከተገመገመ…