Tag: Bank

ንግድ ባንክ የተወሰደበትን ገንዘብ ለማስመለስ ዘመቻ ሊጀምር ነው

ዋዜማ- ቅዳሜ ዕለት በየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል መዋቅር ላይ የተከሰተውን ግድፈት ተጠቅመው ገንዘብ የወስዱ አካላትን ለማደን ግብረ ኀይል መቋቋሙን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ሰምታለች። ከብሔራዊ ባንክና ንግድ ባንክ ባለሙያዎች…

አማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚውን አባረረ

ዋዜማ- አማራ ባንክ በዘርፈ ብዙ የአስተዳደር ቀውሶች ሲታመስ ሰንብቶ ባንኩን ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት የባንኩን ዋና ስራ አስፈፃሚና ሌላ አንድ አመራር ከሀላፊነት ማሰናበቱን ዋዜማ አረጋግጣለች።  በባንኩ የቦርድ…

የክልል ቅርንጫፍ ባንኮች ጥሬ ገንዘብ ወደ አዲስ አበባ ማምጣት ተቸግረዋል

ዋዜማ-  በኢትዮጵያ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት አዲስ አበባ የሚገኙት የባንኮቹ ዋና መስሪያ ቤቶች ከክልል ቅርንጫፎቻቸው ጥሬ ገንዘብ ለማምጣት መቸገራቸውን ዋዜማ ራዲዮ ከተለያዪ ምንጮቿ መረዳት ችላለች። በተለይም አዲስ አበባ ያሉት የተለያዩ…

የጥሬ ገንዘብ እጥረት ባለሀብቶች እና ነጋዴዎች ገንዘባቸውን እንዲከዝኑ እያስገደደ ነው

ዋዜማ- የግል ንግድ ባንኮች የገጠማቸው የጥሬ ገንዘብ እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ቀጥሎ ለደንበኞቻቸው መክፈል የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። የጥሬ ገንዘብ ዕጥረቱን ተከትሎ፣ ባለሀብቶችና ነጋዴዎች ጥሬ…

ታግደው የነበሩ የዲጂታል የኃዋላ አገልግሎት መተግበሪያዎች ወደ ስራ ሊመለሱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ ለ3 ወር ገደማ ተቋርጠው የነበሩ የዲጂታል የኃዋላ መተግበሪያዎች አገልግሎት መሰጠት ሊጀመሩ ነው።  አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች አልተሟሉም በሚል በአቢሲኒያ ባንክ በኩል አገልግሎት የሚሰጡት “ካሽጎ” እና “ማማ…

የሶማሊ ክልል ማይክሮፋይናንስ ተቋም ወደ ሙሉ ባንክ አደገ፣ ሸበሌ ባንክ ተብሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በሶማሊ ክልል “ሄሎ ካሽ” በሚባል የሞባይል ፋይናንስ አገልግሎቱ የሚታወቀው የሶማሊ ማይክሮፋይናንስ ተቋም ወደ ሸበሌ ባንክ አደገ። ባለፈው አመት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወደ ባንክ የማደግ  ፈቃድ ያገኘው ሸበሌ ባንክ ከወለድ…

ብሄራዊ ባንክ የነዳጅ ምርት አከፋፋይ ድርጅቶች የብድር እገዳ እንዲነሳላቸው ወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በማስያዣ ላይ ተመስርቶ የሚሰጥ ብድር ላይ ጥሎት ከነበረው እገዳ የነዳጅ ምርት አከፋፋይ ድርጅቶች የብድር እገዳው እንዲነሳላቸው መወሰኑን ለሁሉም የንግድ ባንክ ፕሬዝዳንቶች በላከው ማስታወሻ መግለፁን ዋዜማ…

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የታዘዙ ቼኮች እንዳይመነዘሩ ታገዱ

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሰራተኞ የታዘዙ ቼኮች እንዳይመነዘሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቅርጫፎቹ በደብዳቤ ማሳወቁን ዋዜማ ራዲዮ ካገኘችው የደብዳቤው ቅጂ ተረድታለች። ንግድ ባንክ ትእዛዙን ያስተላለፈው የፌዴራል መንግስት በተናጠል አውጄዋለሁ…

የኢትዮጵያ የልማት ባንክ ቦታ ተከራይተው ለሚሰሩ አምራቾች የካፒታል እቃዎች ኪራይ አገልግሎት አቆመ

እስካሁን ስምንት ቢሊየን ብር ወጪ አድርጓል  ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የመስሪያ ቦታ ተከራይተው ለሚሰሩ አምራቾች በሊዝ ፋይናንስ አሰራር የማሽን ብድር ወይንም የኪራይ  አገልግሎቱን ለማቆም መወሰኑን ዋዜማ ራዲዮ ከባንኩ ምንጮቿ…

ወደ መቀሌ ተልኮ መደረሻው ሳይታወቅ የቆየው 1.3 ቢሊየን አዲሱ ብር ተገኘ

ዋዜማ ራዲዮ- አሁን በምርጫ ቦርድ ተዘርዞ ህልውናው እንዲከስም የተደረገው ቀድሞ የትግራይ ክልልን ሲያስተዳድር የነበረው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት የተቀሰቀሰ ዕለት ጥቅምት 24 ቀን 2013…