Telescope

በኢትዮጲያ የህዋ ሳይንስና የስነ፡ፈለክ ምርምር ዘርፍ እጅግ እንግዳ የትምህርት ዘርፍ ነው:: በቅርቡ የመቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስትዩት የነገረን ዜና ደሞ ኢትዮጲያ ሮኬት ማስወንጨፊያ በመገንባት ላይ መሆኗን ይጠቁማል :: የዜናው ትክክለኝነት ይቆየንና የሮኬት ማሰወንጨፊያው ለምን አገልግሎት ሊውል ይችላል? ሀገሪቱ በሌላት ጥሪት ይህን እጅግ ውድ ግንባታ ማሰቧ የቱን ያህል አዋጭ ነው? በዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አብይ ጌታቸው(ዶ/ር)እና አማረ አበበ(ዶ/ር) ከዋዜማ ጋር ቆይታ አድርገዋል ያድምጡት!