Category: Home

እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ አመፅ ከወዴት ያደርሰናል?

የኢትዮዽያን መንግስት ከተቃዋሚዎች ጋር ለማደራደር ንግግር ተጀምሯል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮዽያ በታሪኳ ከገጠሟት ፈታኝ ወቅት በአንዱ ላይ ትገኛለች። በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ተባብሶ የቀጠለው ፀረ መንግስት አመፅ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የሚለውም…

ኦሮሚያ በጸረ መንግሥት ሰልፎች ተሰንጋ ዋለች- በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ የተቃውሞ ሰለፈኞች ታሰሩ

(ምሽት 4:00 ስዓት የተጠናቀረ) ዋዜማ ራዲዮ-በኦሮምያና በአማራ ክልል በተደረጉት ስልፎች በርካታ ሰዎች መገደላቸው ሲረጋገጥ የኮምንኬሽን መቋረጥ ምክን ያት በሰልፉ ሳቢያ ስለደረሰው አጠቃላይ ጉዳት ያገኘነው መረጃ ውሱን ነው። ምሽቱን በተለያዩ የሀገሪቱ…

[ሰበር ዜና] በጎንደር ዳግም ግጭት ተቀሰቀስ

ዋዜማ ራዲዮ- አዲስ የተጨመረ ዘገባ (12:00 ሰዓት ምሽት ድረስ) በጎንደር የተቀሰቀሰው ግጭት እስከ ምሽቱ 12 ድረስም እንዳልበረደ የከተማይቱ ነዋሪዎች ለዋዜማ ገለጹ፡፡ ከነዋሪዎች በተገኘው መረጃ እስካሁን በትንሹ ሁለት ሰዎች ተገድለው በርካቶች ቆስለዋል፡፡…

አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኦሮሚያ እንዳይጓዙ ገደብ ጣለች

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሰዓታት በፊት ለአሜሪካ ዜጎች ባስተላለፈው የ“ድንገተኛ እና የጸጥታ ጉዳዮች” መልዕክቱ ነገ እና ከነገ ወዲያ ወደ ኦሮምያ ክልል የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ ዕቀባ ጣለ፡፡ ኤምባሲው በመልዕክቱ…

በኦሮሚያ ሊካሄድ ለታሰበው የተቃውሞ ስልፍ ዝግጅት መጠናቀቁን አስተባባሪ ቡድኑ አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በመላው ኦሮሚያ ቅዳሜ ሊካሄድ ለታሰበው የተቃውሞ ስልፍ ዝግጅት መጠናቀቁን ህቡዕ አስተባባሪ ቡድኑ ጠቆመ። የሰልፉ አስተባባሪዎች ለዋዜማ እንዲደርስ ባደረጉት መረጃ በሰልፉ ላይ ተይዞ የሚወጣው መፈክሮች እና የት የት ቦታ እንደሚወጡ፣…

[የፊንፊኔ ደላላ] ፊንፊኔ ለ22ኛው ጊዜ መሬት እየቸበቸበች ነው፣ ላፍቶ 7ሺ 800 ካሬ ቦታ በ92 ሚሊዮን ብር ተሸጧል

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› መሆኔን እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፣ ‹‹ቴሌ ባር›› ግዛቴ ነው፡፡ ጥሎብኝ…