Category: Home

ትንሳኤን የሚናፍቁት ስባት የሙዚቃ አልበሞች

(ዋዜማ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደ አዲስ ዓመት፣ ገና እና ፋሲካ በዓላት ተጠባቂ ጊዜ የለም፡፡ አንጋፋ የሚባሉ አቀንቃኞች ሳይቀሩ የሙዚቃ አልበሞቻቸውን ለአድማጭ ጆሮ የሚያደርሱት እነዚህን በዓላት ታክከው ነው፡፡ የዘንድሮ ፋሲካም እንደከዚህ…

ፀደንያና የፍቅር ግርማ ከ12 ዓመታት በኋላ

(ዋዜማ)- ይህ ዓመት ለጸደኒያ ገብረማርቆስ ስኬታማ ነበር፡፡ በሶስት የተለያዩ ውድድሮች በሽልማት ስትንበሸበሽ ዓመቱ ገና እንኳ አልተጋመሰም፡፡ አሁን ደግሞ አዲሱን አልበሟን ለሙዚቃ አፍቃሪያን ለማድረስ ተፍ ተፍ እያለች ነው፡፡ “የፍቅር ግርማ” የሚል…

የኢትዮዽያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ በአሜሪካ ዓይን

የኢትዮዽያ ባለስልጣናት በሪፖርቱ ላይ ከአሜሪካ ጋር ውይይት አድርገዋል የኦሮሚያው የመብት ጥሰት በቂ ሽፋን አላገኘም የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል በኤርትራ የከፋ ደረጃ የደረሰ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈፀማል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት…

ዋዜማ ጠብታ- በድርቅ አደጋ የተጠቁ ወረዳዎች ቁጥር አሻቀበ

በድርቅ ክፉኛ የተጠቁ ወረዳዎች ቁጥር በታህሳስ ወር ከነበረው ማሻቀቡን ከተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ የወጣ ሪፖርት አመለከተ፡፡ ትላንት ሚያዝያ 4 የወጣው ሪፖርት እንደሚያሳየው ድርቅ ካጠቃቸው ወረዳዎች ውስጥ ቅድሚያ ትኩረት ሊያገኙ…

ዓለምዓቀፍ የፀጥታና ደህንነት ባለስልጣናትና ባለሙያዎች ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ

 ዋዜማ – በዚህ ሳምንት ማገባደጃ ላይ ኢትዮጵያ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ሁለት ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ስብሰባዎችን ታስተናግዳለች። ሀሙስ እና አርብ በአዲስ አበባ እንደሚደረግ የሚጠበቀው ሙኒክ ሰኪዩሪቲ ኮንፍረንስ (Munich…

የውሀ ጥም ፖለቲካ

ኢሕአዴግ መራሹ መንግስት ለ40 ከመቶ ከተሜው ንጹሕ የመጠጥ ውሃ ማዳረሱን ከመግለጽ አልቦዘነም፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና የሃገር ውስጥ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ግን አሃዙ ከ22 በመቶ እንደማይበልጥ ያስረዳሉ፡፡ ከጊዜ ጊዜ…

ዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮዽያ መንግስት አዲስ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

ዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮዽያ መንግስት አዲስ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ። የሁለቱ ሀገሮች የጋር ስብስባ በተደረገበት የአዲስ አበባው የሚንስትሮች የጋራ ስብሰባ ላይ የሁለቱ ሀገሮች ወታደራዊ ሹማምንት አዲስ የትብብር ስነድ መፈረማቸውን ከአፍሪኮም የተላከልን መረጃ…

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል ሁለት)

[facebookpost url=””] ሀገሪቱ አንድ ከሚያደርጓት እውነታዎች ይልቅ ልዩነትና መቃቃር እያየለ የመምጣቱ ጉዳይ የሚያሳስባቸው ኢትዮዽያውያን ብዙ ናቸው። ሁሉን በአንድ የሚሰባስበው “ኢትዮዽያዊነት” እንደ ጨቋኝ ሀሳብ መታየት ከጀመረም ስነባብቷል። “ኢትዮዽያዊነት” ሌሎች ዘውጌ ብሄረተኞችን…

ዋዜማ ጠብታ- ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በአንድ ሆቴል ጓሮ

በዝዋይ እስር ቤት የታጎረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ 37ኛ ዓመቱን ደፍኗል፡፡ ልደቱን አስመልክተው ወዳጆቹ፣ ቤተሰቦቹና አድናቂዎቹ የልደት ቀኑን በማስመልከት መለስተኛ ዝግጅት ለማሰናዳት ላይ ታች ሲሉ ቢከርሙም አልተሳካላቸውም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ብዙዎቹ…