[በነገራችን ላይ] የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለመለዮ ለባሹ ምን ያተርፍለታል?
በኢትዮጵያ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መለዮ ለባሹ በዕለት ተዕለት የአስተዳደር ስራ ውስጥ እጁን እንዲያስገባ በር ከፋች ዕድል ነው። ከአስቸኳይ ጊዜው በኋላ የወታደሩ ክፍል ስነ ልቦናና ተሞክሮ ሀገሪቱን ወዴት ይመራታል? በእርግጥ…
በኢትዮጵያ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መለዮ ለባሹ በዕለት ተዕለት የአስተዳደር ስራ ውስጥ እጁን እንዲያስገባ በር ከፋች ዕድል ነው። ከአስቸኳይ ጊዜው በኋላ የወታደሩ ክፍል ስነ ልቦናና ተሞክሮ ሀገሪቱን ወዴት ይመራታል? በእርግጥ…
ዋዜማ ራዲዮ-የዞን ዘጠኝ ጦማር ፀሃፊ በፍቃዱ ኅይሉ በኮማንድ ፓስቱ እንደሚፈለግ ተነግሮት ዛሬ አርብ ህዳር 2 ቀን 2009 ዓ.ም ባልታወቁ ሁለት ሰዎች ከመኖሪያ ቤቱ ተወስዷል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት…
ዋዜማ ራዲዮ- የ97 ታሪካዊ ምርጫ ሊካሄድ ዋዜማ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ (አዲሱ የኮምንኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር አልያም የመንግስት ቃል አቀባይ) ሕንድ ሐይድራባድ ማስተርሳቸውን ለመጨረስ ትግል ላይ ነበሩ፡፡ ወዲያው ኦሮሚያ ኢንፎርሜሽን ቢሮ ትንሽዬ…
ዕጣ የሚወጣላቸው ዜጎች ከ90 ሺ እስከ 150 ሺ ብር ጭማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ ይችላሉ ዘንድሮ አዲስ የሚጀመር የቤቶች ግንባታ ላይኖር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ከተጠናቀቁ ዘለግ ያለ ጊዜን ያስቆጠሩትና በዓይነታቸው የመጀመርያ የሆኑት…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ህዝብ ለፍትህና ለዕኩልነት የሚያደርገውን ትግል ለማገዝና ለማስተባበር አዲስ የሶማሌ ህዝብ ንቅናቄ መመስረቱን አስተባባሪዎቹ ይፋ አድርገዋል። “የሶማሌ ክልል ፍትህና ዴሞክራሲ ንቅናቄ” ተብሎ የሚጠራው ይህ ድርጅት የሶማሌ…
ዋዜማ ራዲዮ- 80ኛ ዓመታቸውን ባለፈው ሰሞን፣ መስከረም 17 የደፈኑት አንጋፋው የኪነ ጥበብ ሰው ተስፋዬ ገሠሠ ልደታቸውን አስታከው 763 ገጽ ያለው መጽሐፍ አስመርቀዋል፡፡ መጽሐፉ “A Long Walk to Freedom” የተሰኘው የደቡብ…
ቦታው ግማሽ ቢሊየን ብር የሚጠጋ ዋጋ አውጥቷል ዋዜማ ራዲዮ- የሊዝ ክብረ ወሰን የሚለካው ለአንድ ካሬ በቀረበ ነጠላ ዋጋ ከሆነ በ15ኛው ዙር ኃይሌ ይርጋ የገበያ ማዕከል ጎን ለ240 ካሬ ቀርቦ የነበረውን…
በኮልፌ ቀራንዮ የሊዝ ጨረታ ለአንድካሬ 41ሺ ብር ቀረበ ዋዜማ ራዲዮ- ትናንት ረቡዕና ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ ፒያሳ ጊዮርጊስ በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ለመሬት በሚቀርብ ዋጋ ደምቆ ዉሏል፡፡፣ የቴአትርና ባሕል አዳራሽ ሎቢ ዉስጥ…
“መሐመድ! አጋርነትህን በተግባር የምታሳይበት ወሳኝ ጊዜ ላይ ነህ” ዋዜማ ራዲዮ-ባለፈው ሳምንት ወደ ሜድሮክ ሊቀመንበር ሼክ ሞሐመድ አላሙዲ የስልክ ጥሪ እንዳደረጉ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ አበባ የሚገኙ ጅምር የሜድሮክ…
ዋዜማ ራዲዮ- ብዙ ሰፈሮች ፈርሰው እየተገነቡ ነው፡፡ አንዳንድ ሰፈሮች ግን በጣም ፈርሰው እየተገነቡ ነው፡፡ ሰንጋ ተራን በዚህ ረገድ የሚስተካከለው የለም፡፡ አይበለውና አንድ የሰንጋ ተራ ልጅ የሐረር ሰንጋ ወግቶት ሆስፒታል ገባ…