Category: Current Affairs

የዋዜማ ጠብታ: በኦሮሚያው ተቃውሞ የደረሰውን ስብዓዊ ጉዳት የሚመለከት ሪፖርት ይፋ ሆነ

“የኦሮሚያ ክልል በ18 ዞኖች እና በ342 ወረዳዎች የተከፋፈለ ሲሆን ሰመጉ በ33 ወረዳዎች ብቻ ባደረገው የመስክ ምርመራ ባገኘው ውጤት መሰረት 103 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን 57 ሰዎች በጥይት የመቁሰል እና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል”…

በኮንሶ በተቀሰቀሰ ግጭት ሰዎች ተገደሉ

(ዋዜማ)-በኮንሶ በተቀሰቀሰ ግጭት ሁለት ሰዎች ተገድለው ሶስት በፀና ቆሰሉ። ላለፉት ሰባት ወራት የዞን ይገባናል ጥያቄ አንስተው የደቡብ ክልል መስተዳድር እና የፌደራል መንግስትን ሲያፋጥጡ የቆዩት ኮንሶዎች በአፀፋው እየደረሰባቸው ያለው የሰብዓዊ መብት…

በኢትዮዽያ በሀይማኖት መካከል የሚፈጠር ግጭት እየረገበ ነው- ጥናት

(ዋዜማ ራዲዮ)-በኢትዮዽያ የሀይማኖት ግጭት ስጋት አለ ወይ? ስጋቱ ካለስ ምን ያህል አሳሳቢ ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች ማንሳት ቢያንስ ወደ እውነታው የሚቀርብ ምላሽ ለማግኘት የመጀመሪያው እርምጃ ነው። መንግስት “እኔ ባልቆጣጠረውና ስርዓት ባልስይዘው…

የዋዜማ ጠብታ: ዛሬ ረፋድ ለኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ለኬንያ ፖሊሶች ፈተና ነበር

(ዋዜማ)- የኬንያ ፖሊስ ከኢትዮጵያውያን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ጠዋት ፈተና ላይ ወድቆ ነበር። ፖሊስ በናይሮቢ ጫፍ በሚገኘው እና ካህዋ ተብሎ ወደሚጠራው ቦታ ያመራው በአካባቢው ተደብቀዋል ስለተባሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በደረሳቸው ጥቆማ…

የቃሊቲ እህቶቻችን

አስደንጋጭና ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጋፈጡ ብሎም የሞት ፍርዳቸውን የሚጠባበቁ እህቶቻችንን ተዋወቋቸው። አለማቀፍ የሴቶችን ቀን ስናስብ ስለነዚህ እህቶችስ ምን እንላለን? ዋዜማ ከኢትዮዽያ የስብዓዊ መብት ፕሮጀችት ጋር በመተባበር ያሰናዳነውን እነሆ አድምጡት

ክትባት ለዘላለም ይኑር!

ምንም እንኳን አፍሪካ በማጅራት ገትር እና ፖሊዮ ክትባት ረገድ ፈጣን እመርታ ብታስመዘግብም አሁንም ከአምስት ህፃናት ውስጥ አንዱ ወይም 20 በመቶ ህፃናት የተላላፊ በሽታዎች መሰረታዊ ክትባት ተደራሽ እንዳልሆኑ ሰሞኑን የዓለም ጤና…

ስማ! ሀገርህ እንዴት እንደምትዘረፍ

(ዋዜማ ራዲዮ)- በህገወጥ መንገድ ከሀገር ገንዘብ የመሸሽ ወንጀል በእጅጉ እየተባባሰ መምጣቱን የኢትዮዽያ መንግስት ሳይቀር በይፋ እየገለፀ ይገኛል። ለመሆኑ የገንዘብ ማሸሽ ውንብድናው የሚፈፀመው እንዴት ነው?  ዳንኤል ድርሻ ያዘጋጀውን መሰሉ ንጉስ ታቀርበዋለች።…

ነዳጅ በዓለም አቀፍ ገበያ ቢቀንስም በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዋጋ ሊጨምር ነው

ከሰሞኑ የህዝብ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ተደርጎ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ)-የነዳጅ ዘይት ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያሽቆለቁልም… ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሽያጩ በቀድሞው ዋጋ ቀጥሎ ሠንብቷል። በትላልቅ ከተማዎች ለወራት የነዳጅ እጥረት ችግር ለመታየቱ…

ጋምቤላና ኢህአዴግ

የፌደራሉን መንግስት የሚመራው ኢህአዴግ በጋምቤላና ሌሎች አንዳንድ ክልሎች ውስጥ ያለው የሚቃረን ፍላጎትና በጎረቤት ሀገራት ያለው የፀጥታ ሁኔታ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ ግጭቶች    ምክንያት እየሆነ ነው። በቅርቡ በጋምቤላ የተከሰተው ግጭትም ፈርጀ ብዙ…