Category: Current Affairs

ግዙፉ የመለስ ዜናዊ አካዳሚ ግንባታ ተጀመረ፡፡

ከትናንት ጀምሮ በአካባቢው የሚገኙ ይዞታዎች በጥድፊያ እየፈረሱ ነው፡፡ ግንባታው ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ይፈጃል ዋዜማ ራዲዮ- በቦሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ 24 በሚባለው ሰፈር ከመገናኛ ወደ ኢምፔሪያል የሚወስደውን ቀለበት መንገድ ታኮ…

መንግሥት በመስከረም መጨረሻ 33 አዳዲስ የጦር ግንባሮች ይከፈቱበታል

2009! መልካም የአመጽና የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ! በዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ የመብት ጥያቄን ያማከለ የአመጽ ችቦ የሚለኮሰው በአመዛኙ ከትምህርት ተቋማት ኾኖ ቆይቷል፡፡ በቅርብ ጊዜ አገሪቱ ያስተናገደቻቸው አመጾችና ሕዝባዊ እምቢተኝነት ግን በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች…

የፖለቲካ ቀውሱን ተከትሎ ዩኒቨርስቲዎችና ትምህርት ሚኒስቴር በዝውውር ጥያቄ ተወጥረዋል

ዋዜማ ራዲዮ-በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የግጭት ስጋት የጫረባቸው ወላጆችና ተማሪዎች የዝውውር ጥያቄን ለየዩኒቨርስቲዎቻቸው እያቀረቡ ነው፡፡ የዋዜማ የየዩኒቨርስቲው ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ የዝውውር ጥያቄው እስካሁን መደበኛ ባልሆነ መንገድ እየተስተናገደ…

የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ሀገራዊ የነፃነትና የፍትህ ጥሪ አቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ የተቀጣጠለው የለውጥ እንቅስቃሴ ለውጤት እንዲበቃ ሁሉም ወገን ዘር ሀይማኖት ሳይገድበው በላቀ ሀላፊነት የድርሻውን እንዲወጣ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ። ኮሚቴው ባደረሰን መግለጫው በሀገሪቱ የነገሰውን ኢ-ፍትሀዊነት መቀልበስ የሚቻለው…

የ”ሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላትና ሌሎች ተከሳሾች በምህረት ተፈቱ

ዋዜማ ራዲዮ-የ”ሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት የነበሩ እና ከኮሚቴው ጋር በተያያዘ በሽብር ተከስሰው ከተፈረደባቸው ሙስሊሞች መካከል ዘጠኙ ከአራት አመት እስር በኋላ ዛሬ በምህረት ተለቀቁ፡፡ ከኮሚቴው አባላት መካከል ዛሬ የተፈቱት እስረኞች…

ከሰባት መቶ በላይ እስረኞች በምህረት ሊለቀቁ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ለ707 የፊደራል መንግስት ታራሚዎች ምህረት መስጠቱን ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ይፋ አደረጉ። ከቀናት በፊት የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊዎች ክስ ጋር በተያያዘ ሶስት እስረኞች ይፈታሉ…

ዐውድ አመትና ህዝባዊ አመፅ በዋዜማው

ሾፌሮች ወደ አማራና ኦሮሚያ ክልል መጓዝ አልቻሉም የኦሮሚያ አመፅ የአዲስ አበባን ገበያ አቀዝቅዞታል ዋዜማ ራዲዮ-በመንግስት ኃይሎች በተለያዩ አካባቢዎች የተገደሉ ዜጎችን በሃዘን አስቦ ለመዋል እና መንግስት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች ለመቃወም በማህበራዊ ድረ-ገጾች…

በቂሊንጦ አደጋ የሞቱትስ እነማን ናቸው?

ዋዜማ ራዲዮ-በቂሊንጦ ወህኒ ቤት የደረሰውን የእሳት አደጋ ተከትሎ አሁንም የኢትዮጵያ መንግስት የሟቾችን ማንነት ለመግለፅ ፈቃደኛ አይደለም። ይልቁንም ከአደጋው የተረፉትን እስረኞች ስም ዝርዝርና የሚገኙበትን ወህኒ ቤት ገልጿል። ታዋቂ የፖለቲካ መሪዎችና ጋዜጠኞች…

በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ መዝገብ ከታሰሩት ውስጥ ሶስቱ ሊፈቱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-“ከሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ጋር ግንኙነት አላችሁ” በሚል በእነ አቡበከር አህመድ መዝገብ በሽብር ተከስሰው ከተፈረደባቸው እስረኞች መካከል ሶስቱ ከቀናት በኋላ እንደሚፈቱ የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ቅዳሜ…

የጀርመን ቻንስለር አንጌላ ሜርክል ከሰሞኑ ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአውሮፓ ከፍተኛ ተደማጭነት ያላቸው የጀርመን መራሔተ መንግስት አንጌላ ሜርክል በፖለቲካዊ ቀውስ እየታመሰች ወደምትገኘው ኢትዮጵያ ሊጓዙ ነው፡፡ ቻንሰለሯ ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱት የመስከረም 30 (ኦክቶበር 10) ሲሆን በአዲስ አበባ ሰባት…