Category: Current Affairs

የነዳጅ ድጎማን ማንሳት ከባድ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ቀውስ እንዳያስከትል ተሰግቷል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግሥት የነዳጅ ድጎማን ከተመረጡ ተሸከርካሪዎች ላይ በሂደት የሚቀንስ እና የሚያስቀር የውሳኔ ሃሳብ ታኅሳስ 20፣ 2014 ዓ.ም በተካሄደው ሦስተኛው የሚንስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ አጽድቋል። የመንግሥት የነዳጅ ድጎማን…

ሕወሃት በግለሰቦች እጅ ያለ ገንዘብ ወደ ባንክ አንዲገባ አዘዘ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራዩ ሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ሕወሃት) የሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመቋቋም እንዲረዳው፣ በክልሉ ከባንክ ውጭ የሚንቀሳቀስ በቢሊዮኖች የሚገመት ገንዘብ ወደ ወደ አንድ ቋት…

ኢትዮጵያ በዲፕሎማትነት ለሾመቻቸው የፓርላማ አባላት ማሟያ ምርጫ አድርጋ አታውቅም

ዋዜማ ሬዲዮ -የኢትዮጵያ ምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162 አንቀጽ 8 ስለ ማሟያ ምርጫ ያትታል። በዚህ አንቀጽ ከተካተቱት ሁለት የማሟያ ምርጫ ማድረጊያ መንገዶች አንዱ በማንኛውም ምክንያት…

የኮንደም ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መናር ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎችን አደጋ ላይ ጥሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ የኮንደም ዋጋ በከፍተኛ መጠን መጨመሩን ተከትሎ ለተላላፊ በሽታ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰቡ አባላትን ለአደጋ ከማጋለጥ አልፎ የሀገሪቱን የኤች አ ይ ቪ ስርጭት ያባብሰዋል የሚል ስጋት አንዣቧል። …

የመንግስት ሰራተኞች ዝቅተኛውን የደሞዝ ወለል እንዲሻሻል ጥያቄ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በየአመቱ ሚያዚያ 23 ቀን የሚከበረውን ዓለማቀፍ የላብ አደሮች ቀን አስመልከቶ ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የሰራተኞች ዝቅተኛ ደመወዝ ተመን ክፍያ ወለል የሚወስነውን ቦርድ በአስቸኳይ እንዲቋቋም ጠየቀ፡፡…

ኢትዮዽያ የተቋረጠው የለጋሾችና አበዳሪዎች ድጋፍ እንዲለቀቅላት ተማፅኖ አቀረበች

ዋዜማ ራድዮ- ከአንድ ሳምንት በላይ በዩናይትድ ስቴትስ ቆይታ ያደረገው የኢትዮጵያ መንግስት የልዑካን ቡድን ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ የተቋረጠው የአበዳሪዎችና የለጋሾች ድጋፍ እንዲቀጥል ብርቱ ተማፅኖ ማቅረቡን ዋዜማ ለጉዳዩ ጋር ቅርብ ከሆኑ…

የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የምርመራ ጋዜጠኝነት መመሪያ እያዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ– በኢትዮጵያ ግልጽና ተዓማኒነት ያለውና የምርመራ ጋዜጠኝነት በስርዓት ሊመራ የሚችል መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሃመድ ኢድሪስ ገለጹ፡፡ የዋዜማ ሪፖርተር ከፓርላማ እንደዘገበው የምርመራ ጋዜጠኝነት በጥሩ…

የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት የሚያግዝ ቦርድ እንዲቋቋም የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማሕበር ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ዜጎችን ክፉኛ እየፈተነ ያለውን የዋጋ ግሽበት ለመፍታት መንግስትን ሊያግዝ የሚችል የአቅርቦትና የዋጋ ማረጋጊያ ቦርድ በጊዜያዊነት ሊቋቋም እንደሚገባ አሳሰበ። ማህበሩ ላለፉት ስድስት ወራት የዋጋ ግሽበት…

የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን እቅድና ፈተናዎችን የያዘው የመጀመሪያው ሪፖርት ለፓርላማ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- በየካቲት 2014 ዓ.ም አጋማሽ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተቋቁሞ ወደ ስራ የገባው አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመ ጀምሮ የሄደበትን የመጀመሪያ ምዕራፍ ርቀት የሚያሳይና በቀጣይ ሊያጋጥሙ ይችላሉ ያላቸውን ስጋቶች አካቶ የያዘ…