ካንሰርም ድምፃችንን ልናሰማበት የሚገባ የጤና ቀውስ ነው! ይህን መረጃ ከማንበብ ይጀምሩ
በየዓመቱ የ44 ሺህ ዜጎቻችን ሕይወት በካንሰር ይቀጠፋል፡፡ መንግስት እንደሚለው 70 ሺህ፣ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ደግሞ 150 ሺሕ አዳዲስ የካንሰር ታማሚዎች በየዓመቱ ይመዘገባሉ፤ ችግሩ እየከፋ እንጂ እየተሻለው ላለመሄዱ በርካታ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ፡፡ በአሕጉራችን…
በየዓመቱ የ44 ሺህ ዜጎቻችን ሕይወት በካንሰር ይቀጠፋል፡፡ መንግስት እንደሚለው 70 ሺህ፣ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ደግሞ 150 ሺሕ አዳዲስ የካንሰር ታማሚዎች በየዓመቱ ይመዘገባሉ፤ ችግሩ እየከፋ እንጂ እየተሻለው ላለመሄዱ በርካታ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ፡፡ በአሕጉራችን…
በጋምቤላ ክልል በንፁሀን ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ መንግስት ጉዳቱን “አድርሰዋል” በተባሉት የደቡብ ሱዳን ሙረሊ ታጣቂዎች ላይ የወሰደው እርምጃ በቂ አይደለም የሚል ወቀሳ እየቀረበበት ነው። ጥቃቱን ያደረሱትን ታጣቂዎች በእርግጠኝነት መለየት…
የኢትዮዽያ ባለስልጣናት በሪፖርቱ ላይ ከአሜሪካ ጋር ውይይት አድርገዋል የኦሮሚያው የመብት ጥሰት በቂ ሽፋን አላገኘም የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል በኤርትራ የከፋ ደረጃ የደረሰ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈፀማል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት…
በድርቅ ክፉኛ የተጠቁ ወረዳዎች ቁጥር በታህሳስ ወር ከነበረው ማሻቀቡን ከተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ የወጣ ሪፖርት አመለከተ፡፡ ትላንት ሚያዝያ 4 የወጣው ሪፖርት እንደሚያሳየው ድርቅ ካጠቃቸው ወረዳዎች ውስጥ ቅድሚያ ትኩረት ሊያገኙ…
ዋዜማ – በዚህ ሳምንት ማገባደጃ ላይ ኢትዮጵያ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ሁለት ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ስብሰባዎችን ታስተናግዳለች። ሀሙስ እና አርብ በአዲስ አበባ እንደሚደረግ የሚጠበቀው ሙኒክ ሰኪዩሪቲ ኮንፍረንስ (Munich…
አገሪቱን ከጫፍ ጫፍ አካሎ 134 ሺህ ሰዎችን ህይወት ለመንጠቅ ሁለት አስርቶችን ብቻ የወሰደው የኤች አይ ቪ ኤድስ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተገኘ በይፋ ከተነገረ ዘንድሮ 30ኛ ዓመቱን ደፍኗል። በነዚሁ…
ኢሕአዴግ መራሹ መንግስት ለ40 ከመቶ ከተሜው ንጹሕ የመጠጥ ውሃ ማዳረሱን ከመግለጽ አልቦዘነም፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና የሃገር ውስጥ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ግን አሃዙ ከ22 በመቶ እንደማይበልጥ ያስረዳሉ፡፡ ከጊዜ ጊዜ…
ዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮዽያ መንግስት አዲስ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ። የሁለቱ ሀገሮች የጋር ስብስባ በተደረገበት የአዲስ አበባው የሚንስትሮች የጋራ ስብሰባ ላይ የሁለቱ ሀገሮች ወታደራዊ ሹማምንት አዲስ የትብብር ስነድ መፈረማቸውን ከአፍሪኮም የተላከልን መረጃ…
በዝዋይ እስር ቤት የታጎረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ 37ኛ ዓመቱን ደፍኗል፡፡ ልደቱን አስመልክተው ወዳጆቹ፣ ቤተሰቦቹና አድናቂዎቹ የልደት ቀኑን በማስመልከት መለስተኛ ዝግጅት ለማሰናዳት ላይ ታች ሲሉ ቢከርሙም አልተሳካላቸውም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ብዙዎቹ…
(ዋዜማ)-የኢትዮዽያ መንግስት የስልክ ቀፎዎችን የማስመዝገብ ግዴታ በድንበኞቹ ላይ ለመጣል ተዘጋጅቷል። በቫይበርና(Viber) ዋትስ አፕ(WhatsApp) አገልግሎቶች ላይም የተለየ ክፍያ ለማድረግ መታቀዱን አስታውቋል። በአፋኝነቱ የሚታወቀው መንግስት ወደዚህ አይነቱ እርምጃ የመራኝ “የሞባይል ስልክ ቀፎ…