የኮንሰርት እቀባውን ተከትሎ ሙዚቀኞችና አስናጆች በሚሊዮን የሚቆጠር ገቢ አጣን እያሉ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- በአሮጌው ዓመት መጨረሻ በተከሰቱ ፖለቲካዊ አለመረጋጋቶች የተነሳ የበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ ለአዲሱ ዓመት መቀበያ የተሰናዱ ሙዚቃዎች እንዲሰረዙ ሆነዋል፡፡ አዲሱን የኢትዮጵያዊያን ዓመት አስመልክቶ የተሰረዙት የሙዚቃ ዝግጅቶች በአውሮፓ፣ በአሜሪካ፣…
ዋዜማ ራዲዮ- በአሮጌው ዓመት መጨረሻ በተከሰቱ ፖለቲካዊ አለመረጋጋቶች የተነሳ የበርካታ ሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ ለአዲሱ ዓመት መቀበያ የተሰናዱ ሙዚቃዎች እንዲሰረዙ ሆነዋል፡፡ አዲሱን የኢትዮጵያዊያን ዓመት አስመልክቶ የተሰረዙት የሙዚቃ ዝግጅቶች በአውሮፓ፣ በአሜሪካ፣…
የተመስገን ደሳለኝና የሙሉጌታ ሉሌ መፅሀፍት የጥቃቱ ዋና ዒላማ ናቸው እስካሁን ስድስት አዟሪዎች ታስረዋል የበርካቶች መፅሀፍ ተወርሷል ዋዜማ ራዲዮ-በኦሮሚያና አማራ ክልል የተነሱ ተቃውሞዎችን ተከትሎ መንግሥት ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መጻሕፍት ስርጭትን ለመግታት…
ዋዜማ ራዲዮ-ቼምበር ማተሚያ ቤት የታተመና የጊዮርጊስ ቢራ ስፖንሰር ያደረገው የመለስ ግለታሪክን የሚያወሳ መጽሐፍ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለአንባቢ ቀርቧል፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ አንድ መቶ ብር ሲሆን የገጹ ብዛት ግን 189 ብቻ ነው፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ-በክረምት ወትሮም አንባቢ ይበረክታል፡፡ አንባቢ መበርከቱን የሚያውቁ ሁሉ ሥራዎቻቸውን ለአንባቢ የሚያቀርቡት ከግንቦት አጋማሽ እስከ ነሐሴ ባሉት ወራት ነው፡፡ ከወዲያኛው ሳምንት ወዲህ ብቻ በርከት ያሉ ጠቃሚ መጻሕፍት ለገበያ ቀርበዋል፡፡ አንዳንዶቹን…
አቶ ገብረዋሕድ በአጠቃላይ በስርዓቱ ዉስጥ አብረዋቸው ስለቆዩት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሐብት መጠን ሲዘረዝሩ ይቆዩና ‹‹እኔ መቼ ሙስና አሳሰረኝ፡፡ የማይሆን ክር ባልመዝ ኖሮ ጫፌን የሚነካኝ እንዳልነበረ ከእኔ በላይ የሚያውቅ አልነበረም፡፡›› ሲሉ በቁጭት…
ዋዜማ ራዲዮ- ከፖለቲካ ጋር በተያያዘ ከመድረክ ከራቀ ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው ተዋናይ ደበበ እሸቱ ወደ ትያትር ሊመለስ ነው፡፡ ከአንድ ወር ተኩል በኋላ በብሔራዊ ትያትር ለመድረክ እንደሚበቃ በሚጠበቀው ትያትር ላይ ደበበ ታላቁን የግሪክ…
ዋዜማ ራዲዮ- በሐዲስ ዓለማየሁ ወራሾች ፍቃድና በሜጋ አሳታሚና አከፋፋይ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር አሳታሚነት ነው ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር›› ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ የኅትመት ብርሃን ያገኘው፡፡ ሜጋ ከ2004 ጀምሮ በተከታታይ ባሉ ዓመታት…
ቁጭት አቶ ብርሃኑ በጃንሆይ ጊዜ መጽሐፍ አከፋፋይ የነበሩ አንባቢ- ነጋዴ ናቸው፡፡ ዛሬ ሸምግለዋል፡፡ አብረዎት በዕድሜ ከገፉ መጻሕፍት አንዱን ይጥቀሱ ቢባሉ ‹‹ቀሪን ገረመው›› ለማለት ሁለት ጊዜ ማሰብ አያስፈልጋቸውም ፡፡ የዛሬ 48…
ዋዜማ ራዲዮ- ሸገር የጦር ቀጠና ሆናለች፡፡ ፈራሽ፣ አስፈራሽና አፍራሽ ተፋጠዋል፡፡ 54ሺ ሄክታር የምትለጠጠው አዲስ አበባ 34ሺ ሄክታሯ ፈርሶ ይገነባል፡፡ ታዲያ ምንድነው ወረገኑ እያሉ ማላዘን፣ ስለምንድነው ቀርሳ ማንጎ እያሉ መሟዘዝ፡፡ ጉድ እኮ…
ዋዜማ ራዲዮ-በህመም ላይ የሰነበተው ዕውቁ የትያትር አዘጋጅ አባተ መኩሪያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በ”ፕሮስቴት እጢ” በጠና ታምሞ ህክምናውን ይከታተል በነበረበት “አዲስ ህይወት” ሆስፒታል ረቡዕ ምሽቱን ያረፈው አባተ ላለፉት 50 ዓመታት…