የኦሮሚያ ክልል ለሐይማኖትና ማህበራዊ ተቋማት የመሬት ይዞታ መመሪያ አወጣ
ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልል መሬት ቢሮ ለተለያዩ ሐይማኖታዊ፣ ማኅበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች የሚውሉና ሕጋዊ የባለቤትነት የይዞታ ማረጋገጫ ሠነድ ወይም ካርታ እና ፕላን ለሌላቸው የከተማ መሬቶች፣ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ሠነድ ሊሰጥ መሆኑን ዋዜማ…
ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልል መሬት ቢሮ ለተለያዩ ሐይማኖታዊ፣ ማኅበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች የሚውሉና ሕጋዊ የባለቤትነት የይዞታ ማረጋገጫ ሠነድ ወይም ካርታ እና ፕላን ለሌላቸው የከተማ መሬቶች፣ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ሠነድ ሊሰጥ መሆኑን ዋዜማ…
ዋዜማ – በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች የሚኖሩ አርሶ አደሮች እና ሌሎችም የህብረተሰብ ክፍሎች በጸጥታ ቀውስ እና በአስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ስጋት (አፈሳ) ውስጥ እንደሚገኙ ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ…
ማረጋገጫ የማይሰጣቸው ከተሞች ተለይተዋል ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በክልሉ ያሉ ሕገወጥ ወይም በተለምዶ “ጨረቃ ቤት” ተብለው የሚታወቁ ካርታ እና ፕላን የሌላቸውን ቤቶች ባሉበት ሕጋዊ ሊያደርግ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊሰጥ…
ዋዜማ- በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት የመፍጠር ራዕይ የሰነቀው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አራት የጎሉ ፈተናዎች ገጥመውኛል ብሏል። በተቋቋመበት አዋጅ የሦስት ዓመት ዕድሜ ተሰጥቶት የነበረው የምክክር ኮሚሽን፤ የተሰጠውን የአንድ ዓመት…
ዋዜማ- የቀድሞ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ፌደራል ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የተሰኘ አዲስ የፖለቲካ ድርጅት መመስረታቸውን ዋዜማ ሰምታለች። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፓርቲ የቀድሞ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት የመሰረቱት…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ 224 “የሻዕቢያ መንግሥት ተልዕኮ አስፈጻሚዎች” ናቸው ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ዋዜማ ከፀጥታና ደህንነት ምንጮች ስምታለች። ቢሮው፣…
ዋዜማ- የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ቋሚና ጊዜያዊ ሠራተኞች የሆኑ ከአራት መቶ ሃምሳ በላይ ሰራተኞች “ያልተፈቀደ መሬት ለግል ጥቅማችሁ አርሳችኋል” በሚል ተወንጅለው በእስር ላይ እንደሚገኙ ዋዜማ ከቅርብ ምንጮቿ ተገንዝባለች። ታሳሪዎቹ የሱሉለ ፊንጫ…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል አዲስ በተዋቀረው ሸገር ከተማ መነ አቢቹና ሱሉልታ ክፍላተ ከተሞች፣ ለኮሪደር ልማት ተብሎ ከአስፋልት ዳር ግራና ቀኝ ያሉ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ያለምንም ካሳና ተለዋጭ እየፈረሱ በመሆኑ ከፍተኛ ስጋት…
ዋዜማ- ከትራፊክ ፖሊስ ክስ ቅጣት ጋር ለኦሮሚያ ሚሊሻ መዋቅር ድጋፍ በሚል ተጨማሪ 5 መቶ ብር በግዳጅ እንድንከፍል እየተገደድን ነው ሲሉ የተለያዩ አሽከርካሪዎች ቅሬታቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍል ወደ አዲስ…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ከእርሻ መሬት ዓመታዊ ግብር ጋር ተዳብለው በሚመጡ ሌሎች ክፍያዎች ከአቅም በላይ ለሆነ ወጪ መዳረጋቸውን ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ። አንድ የእርሻ መሬት ዓመታዊ ግብር መሬቱ መጠኑ ምንም…