Tag: oromia

የኦሮሚያ ክልል የወረዳና የዞን አደረጃጀቱን እየቀየረ ነው፣ የቀበሌ መዋቅር ይጠናከራል

ዋዜማ- የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዞን አደረጃጀቱን መልሶ ለማዋቀርና ስያሜውንም ለመቀየር የሚያስችለው ጥናትና ውይይት እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የዚህ የአስተዳደራዊ መዋቅር ማሻሻያ አንድ አካል የሆነው የወረዳና ቀበሌ አደረጃጀት…

በቦረና አዲስ በተዋቀረው አስተዳደር ስር የ80 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች አድማ ላይ ናቸው

  ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል አዲስ በተዋቀረው ምስራቅ ቦረና ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ በተጠናቀቀው የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ትምህርት አለመስጠታቸውን ዋዜማ ተረድታለች።     ከዞኑ እንደ አዲስ መዋቅር ጋር ተያይዞ በተማሪዎቹ…

የኦሮሚያ ክልል ተግባራዊ እያደረገ ያለው የኮቴ ክፍያ ፈተና እንደሆነባቸው የለስላሳ እና ቢራ ፋብሪካዎች ገለጹ

ዋዜማ- የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ መስከረም ዲባባ ተፈርሞ ሰኔ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ መሰረት የገቢ ታሪፍ ክፍያ መክፈል ግዴታ መሆኑን ይጠቅሳል። ዋዜማ የተመለከተችው 32…

ጋቸነ ሲርና! የኦሮሚያ ክልል መንግስት የአካባቢ ፀጥታ ዘብ “በግዳጅ” እየመለመለና እያሰለጠነ ነው

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ‘’ጋቸነ ሲርና’’ ወይም የሥርዓት ዘብ በሚል በበርካታ አካባቢዎች ነዋሪዎች “በግዳጅ”  ወታደራዊ ሥልጠና እንዲወስዱ እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን…

መንግሥት የተመድን ሪፖርት ተቃወመ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን፣ በኢትዮጵያ በመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ተፈናቃዮችን ቁጥር አስመልክቶ የተባበሩት መንግሥታቱ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ)፣ ከሰሞኑ ያወጣውን ሪፖርት መቃወሙን ዋዜማ ተረድታለች። በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚኖሩ…

በኦሮሚያ የማዳበሪያ ስርጭት መደነቃቀፍ ገጥሞታል፣ የማዳበሪያ ስርቆት በስፋት ተስተውሏል

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ አለማግኘታችን በእጅጉ አሳስቦናል ሲሉ ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ።  በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች በተለይም በምዕራብ ሸዋ፣ በአርሲና ባሌ አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮችም በተመሳሳይ…

በምስራቅ ሐረርጌ የስድስት ወረዳ ነዋሪ የነፍስ አድን ዕርዳታ ይፈልጋል

ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ስድስት ወረዳዎች የተከሰተው ድርቅ ያስከተለው ረሃብ በበርካታ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ ችግር እያስከተለ ስለመሆኑ ዋዜማ ከእነዚሁ ወረዳዎች ያሰባሰበቻቸው መረጃዎች አመልክተዋል።  የምሥራቅ ሐረርጌው ድርቅ ከተከሰተባቸው…

በአማራና በኦሮሚያ መረጋጋት እየመጣ ነው?

ዋዜማ- በአማራና በኦሮሚያ ክልል በመንግስትና በአማፅያን መካከል የቀጠለው ግጭት የበርካታ ዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ከማስተጓጎሉም በላይ ቀላል የማይባሉ ዜጎችን ህይወትም እየቀጠፈ ነው። መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች መረጋጋት…

ኦነግ ሸኔ አዲስ ዘመቻ ጀምሯል?

ዋዜማ- ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን፣ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ከመንግሥት ወታደሮች ጋር ከወትሮው በተለየ መልኩ ተከታታይ ውጊያ እያካሄደ ስለመሆኑ ዋዜማ ከተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች  ካሉት ምንጮቿ…