Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
Derese G Kassa (PhD) Three Strikes: Berhanu’s Synopsis I remember him driving in Sidist Kilo campus blasting the air waves with Marvin Gaye’s “Brother, Brother”. College juniors, I and my friends wondered, “Who is
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት “የደህንነት አደጋ ደቅነውብኛል በሀገሪቱ ስላምና መረጋጋትን አናግተዋል” ያላቸውን ሀይሎች ለመፋለም እየተዘጋጀ መሆኑን በገዥው ፓርቲ ዙሪያ ላሉ ቁልፍ ሹማምንትና ለደህንነት አካላት ሹክ ብሏል። ኢህአዴግ በተለይ በአማራና ኦሮምያ ክልሎች ተከስቶ የነበረው ህዝባዊ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- አርበኞች ግንቦት ሰባትና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በሀገሪቱ የስርዓት ለውጥ እንዲኖር ስምምነት ማድረጋቸውንና በጋራ ለመስራት መሰማማታቸውን በተሸኘው ሳምንት አስታወቀዋል። በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ስምምነት መደረጉ በሀገሪቱ ለሚደረገው የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ምኞት ትልቅ እርምጃ
Read More(ዋዜማ ራዲዮ)-በብዙዎች በአንደበተ ርትዑነታቸው የሚተወቁት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከምርጫ 97 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ “የብዙዎችን ቀልብ የገዛ” ንግግር አድርገዋል። በኢትዮዽያ ፖለቲካና በድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት ሰባት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአሜሪካን ሀገር ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት ንግግር ከብሄር
Read Moreየአርበኞች ግንቦት ሰባት መሪ ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ የትጥቅ ትግሉን ለመምራት ወደ አስመራ ማቅናት ከሌሎች የኢትዮዽያን መንግስት ለመጣል ከተሰለፉ ድርጅቶች ጋር ጥምረት ለመፍጠር በር ከፋች መሆኑ እየተነገረ ነው። በሌላ በኩል የለም በቡድኖቹ መካከል ከትብብር ይልቅ
Read More