Category: Benegerachin Lay-Discussion

የአዲስ አበባን ምልክቶች ማፍረስ? (VIDEO)

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከተማይቱን እንደስሟ “አዲስ አደርጋለሁ” ብሎ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያካሄደ ነው። የከተማዋን ነባር ሰፈሮች ብሎም የከተማዋን ታሪክ የሚያንፀባርቁ ቅርሶችን ሳይቀር እያፈረሰም ነው። “ይህ ፈረሳ በከተማዋ አዲስ ማንነትን…

ሀገር በቀል ወይስ ዋሽንግተን መር የኢኮኖሚ ዕቅድ?

ዋዜማ- የጠሚር ዐቢይ መንግስት ከ4 ዓመት በፊት “ሀገር በቀል” ነው ያለውን የኢኮኖሚ ዕቅድ ይፋ አድርጎ ነበር። ይህ ዕቅድ በእርግጥ “ሀገር በቀል” ስለመሆኑ፣ ብሎም አሁን ከገባንበት የኢኮኖሚ ፈተና ያወጣናል ወይ?  ኢትዮጵያ…

የትምሕርት ስርዓቱ ስብራት

በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል። ይህ ስብራት በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ከሚያደርሰው ብርቱ ተፅዕኖ ጎን ለጎን ለሀገራዊ ድባቴም ዳርጎናል። የዚህ የትምህርት ስርዓታችን ችግር ምንጩ…

ብሄር ተኮር ሕገ መንግስቱ ለምን ከብሄር ግጭት ነፃ አላወጣንም?

የብሄር መብትን አረጋግጧል የተባለለት ሕገመንግስቱ በስራ ላይ ከዋለ ሰላሳ ዓመት ሊደፍን ነው። ሕገመንግስቱ በብሄሮች መካከል እየተባባሰ የመጣውን ግጭትና መካረር ሊያረግበው አልቻለም። ይልቁንም በብሄር ቡድኖች መካከል ደም አፋሳሽ ግጭት አስከትሏል። በሰምንተኛው…

ሕግ የማያውቀው መንግሥታዊ ሽልማት፣ ብሔራዊ ባንክ የማያውቀው ብር ነው

መስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለቀድሞው ጠ/ሚ ኀማደ “ከፍተኛ የክብር ዲፕሎማ” እና ለወ/ሮ ሮማን ደግሞ “የእውቅና የምስክር ወረቀት” መስጠታቸውን አየን፣ ሰማን። ወደዝርዝሩ ሳንገባ፣ አንድ የአገር መሪ ተሰናባቹን በክብር…

በነገራችን ላይ : ኢህአዴግ እነማንን ይፈታል?

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ለዓመታት ሲወገዝበት የነበረውን ተቀናቃኞቹንና ትችት የሰነዘሩበትን ለማሰቃየት የሚጠቀምበትን የማዕከላዊ እስር ቤት ዝግቶ ወደ ሙዚየምነት ለመለወጥ መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። የፖለቲካ እስረኞችንም እፈታለሁ ሲል ቃል ገብቷል። በርካቶች የድርጅቱን…

መራር ግፍ!

ዋዜማ ራዲዮ-በሀገሪቱ በፖለቲካ አመለካከታቸው አልያም በጥርጣሬ ብቻ ታስረው ስቃይ የሚፈፀምባቸው በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች አሉ። የስቃዩ መጠን ይለያያል። ይህ ገዥው ፓርቲ አፋፍሞ የቀጠለው ግፍና እስር ዛሬ በሀገሪቱ ለተከሰተው ህዝባዊ አመፅ አንዱ…

[በነገራችን ላይ] የብሄር ፌደራሊዝሙ ቢቀርብንስ?

ዋዜማ ራዲዮ- ብሄርን መሰረት ያደረገው የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም የህዝቦችን የመብትና የስልጣን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ሀገሪቱን ወደ መበታተን አቅጣጫ እየመራት ነው። የለም ህገ መንግስቱ በትክክል ስራ ላይ ቢውል ብዙዎቹ ችግሮች መፍትሄ ያገኛሉ…

ሰለሞን ዴሬሳ፣ የማይዳሰስ ውብ ቅርፅ

[በነገራችን ላይ] ዋዜማ ራዲዮ- በሰማንያ ዓመቱ በሞት ያጣነው ሰለሞን ዴሬሳ ቀርበው ሲመለከቱት ይበልጥ ጥያቄ የሚያጭር ማንነት ያለው፣ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ ውስጥ አማፂ ሊባል የሚችል ማንነት ያለው፣ ሙግትና ተጠየቅን የሚወድ…