በነገራችን ላይ- የበቀለ ገርባ ችሎት!
ዋዜማ ራዲዮ- አቶ በቀለ ገርባ መራር የእስር ጊዜ አሳልፈው ከተለቀቁ በኋላ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር ሊኖር የሚችለው “በሰላማዊ ትግል ብቻ ነው” ብለው እንደሚያምኑ አስረግጠው ይከራከሩ ነበር። እኚህ የሰላማዊ ትግል ጠበቃ የፖለቲካ ትግል…
ዋዜማ ራዲዮ- አቶ በቀለ ገርባ መራር የእስር ጊዜ አሳልፈው ከተለቀቁ በኋላ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር ሊኖር የሚችለው “በሰላማዊ ትግል ብቻ ነው” ብለው እንደሚያምኑ አስረግጠው ይከራከሩ ነበር። እኚህ የሰላማዊ ትግል ጠበቃ የፖለቲካ ትግል…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ከተወሰኑ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመነጋገር መድረክ አዘጋጅቷል። ለውይይትና ለድርድር ቅን ልቦና ከሚጎድለው ኢህአዴግ ጋር ለመደራደር መሞከር ከንቱ ድካም ነው የሚሉ…
በኢትዮጵያ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መለዮ ለባሹ በዕለት ተዕለት የአስተዳደር ስራ ውስጥ እጁን እንዲያስገባ በር ከፋች ዕድል ነው። ከአስቸኳይ ጊዜው በኋላ የወታደሩ ክፍል ስነ ልቦናና ተሞክሮ ሀገሪቱን ወዴት ይመራታል? በእርግጥ…
ዋዜማ ራዲዮ- የዐማራ ብሄረተኝነት ለጋ የፖለቲካ ትርክት ሆኖ የኢትዮጵያን የፖለቲካ መድረክ ተቀላቅሏል። በእርግጥ እንዳሁኑ ሰፊ ህዝብ የተሳተፈባቸው ባይሆኑም ባለፉት ሀያ አምስት አመታት የዐማራ ብሄረተኝነት አጀንዳን ያነሱ ነበሩ። በሌሎች እንደጠላት የሚፈረጀው…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የቀድሞው የህወሀት ታጋይና የአየር ሀይል አዛዥ ሜጀር ጀነራል አበበ ተክለሀይማኖት ገዢው ፓርቲ “ደርግ ሆኗል”፣ “የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቧል”፣ “ሙስና ህዝቡን አስመርሯል” የሚሉና ሌሎች ብርቱ ትችቶችን ይዘው ወደ…
የኦጋዴን ሶማሌዎች በኣአድዋው ጦርነት ከፊት ነበሩ። ዛሬ በኢትዮጵያ ዋና የጦርነት ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ኦጋዴን ይጠቀሳል። ከአሰከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ባሻገር ክልሉ ድህነት ብርቱ በትር ካሳረፈባቸው የሀገራችን ክልሎች አንዱ ነው። የሶማሌ…
አሁን ባለው የኢትዮዽያ አስተዳደር ውስጥ “መብቴ አልተከበረም” የሚል ብሄር ወይም ጎሳ እገነጠላለሁ ቢል ምንድነው ወንጀሉ? መገንጠልስ መብት አይደለም ወይ? ኢትዮዽያዊ ብሄረትኝነት በአዲስ ማንነት ከተተካ ቆየ፣ ስለምን እናንተ “በሞተና ባከተመ ጉዳይ”…
የብሄር ማንነት ጥያቄ በኢትዮዽያ ፖለቲካ ውስጥ ዋና መገለጫ ከሆነ ሰነባብቷል። ታዲያ የብሄር ጥያቄን መቀልበስ ይቻላልን? አንዳንድ በማንነት ፖለቲካ ረድፍ የተሰለፉ አስተያየት ሰጪዎች- የሰሜኑ የባህልና የፖለቲካ የበላይነት በሰፈነበት ስርዓት ውስጥ –…
[facebookpost url=””] ሀገሪቱ አንድ ከሚያደርጓት እውነታዎች ይልቅ ልዩነትና መቃቃር እያየለ የመምጣቱ ጉዳይ የሚያሳስባቸው ኢትዮዽያውያን ብዙ ናቸው። ሁሉን በአንድ የሚሰባስበው “ኢትዮዽያዊነት” እንደ ጨቋኝ ሀሳብ መታየት ከጀመረም ስነባብቷል። “ኢትዮዽያዊነት” ሌሎች ዘውጌ ብሄረተኞችን…
ባለንበት ዘመን የኢትዮዽያ የፖለቲካ አውድ በአመዛኙ የብሄር ማንነት እየጎላ ኢትዮዽያዊ ማንነት እንደጭቆና ቀንበር የሚታይበት የፖለቲካ አስተሳሰብ ስር እየሰደደ መጥቷል። አዲስ ኢትዮዽያዊነት እንፈጥራለን የሚሉም አሉ። እየከረረና እየመረረ የመጣው ልዩነታችንስ አብሮ የሚያኗኗረን…