Month: April 2018

አብይ ሲለካ.. የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አንድ ወር !

[ዋዜማ ራዲዮ] አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከተረከቡ አንድ ወር ሊደፍኑ ቀናት ይቀራሉ። መሪው ወደስልጣን የመጡበት ድባብ የተለየ ከመሆኑ ባሻገር በአስታራቂና አማላይ ንግግሮቻቸውም ቀላል የማይባል ደጋፊ አበጅተዋል። ዋዜማ ራዲዮ…

ሕግ የማያውቀው መንግሥታዊ ሽልማት፣ ብሔራዊ ባንክ የማያውቀው ብር ነው

መስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለቀድሞው ጠ/ሚ ኀማደ “ከፍተኛ የክብር ዲፕሎማ” እና ለወ/ሮ ሮማን ደግሞ “የእውቅና የምስክር ወረቀት” መስጠታቸውን አየን፣ ሰማን። ወደዝርዝሩ ሳንገባ፣ አንድ የአገር መሪ ተሰናባቹን በክብር…

ለሜቴክ ተሰጥተው የነበሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ተሰረዙ

ዋዜማ ራዲዮ- ለመከላከያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በከፍተኛ የገንዘብ መጠን እንዲሰራቸው ተሰጥተውት የነበሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች በአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ትዕዛዝ እንዲሰረዙ መወሰኑን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ። በመንግስት ሀላፊነት…

ሜቴክ ለደን መመንጠሪያ የተከፈለው 2 ቢሊዮን ብር ጠፍቶበታል

ክስተቱ የቀድሞ የህወሓት ታጋዮችን አስቆጥቷል ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሕዳሴው ግድቡ ዉሀ የሚተኛበትን ሰፊ ቦታ ከደን ነጻ እንዲያደርግ 2 ቢሊዮን ብር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የተሰጠው ከዓመታት በፊት ነበር፡፡…

የደህንነትና የስለላ ተቋሙ ከመጋረጃ ጀርባ

የሀገራችን የደህንነትና የስለላ መዋቅር የሀገር ጥቅምና ህልውና ከማስጠበቅ ይልቅ በስልጣን ላይ ያለውን ገዥ ቡድን የሚያገለግል መሳሪያ ሆኖ ቆይቷል፣ አሁንም አልተለወጠም። አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የስለላና የፀጥታ መዋቅሩን አፍርሰው ካልሰሩት…

የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ

ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ በስፋት የሚታየውን የስብዓዊ መብት ጥሰትና ግድያ ተከትሎ የአሜሪካ ኮንግረስ HR128 የተባለውን የህግ ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀው። ኮንግረሱ ማክስኞ ባደረገው ስብሰባው ድምፅ መስጠት ሳያስፈልግ የውሳኔ ሀሳቡን አፅድቆታል። በውሳኔ ሀሳቡ…

አብይ፤ በቃል የቆሰለ በቃል ይድናል?

በመስፍን ነጋሽ (ዋዜማ ራዲዮ) በድጋሚ ለማስታወስ፤ ኢትዮጵያን በተመለከተ ለአዲሱ ጠ/ሚ የምነግረው አዲስ ምኞትም ሆነ አዲስ ጥያቄ የለኝም። ይህን ስንል ግን በአብይ አህመድ አሊ(3አ) እጅ የገባውን ሥልጣን ማጣጣሌ አይደለም። አብይ ከጠ/ሚ…