አኮቦ ወርቅ በጋምቤላ ተጨማሪ ግዙፍ መሬት ጠየቀ
ዋዜማ- አኮቦ ወርቅ በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ አሁን እየሠራበት ካለው ሰገሌ ፕሮጀክት አጠገብ ተጨማሪ 1,200 ኪሎ ሜትር እስኩዌር የወርቅ መሬት ጠይቆ ምላሽ ከመንግሥት እየጠበቀ መሆኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ማስፋፊያ…
ዋዜማ- አኮቦ ወርቅ በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ አሁን እየሠራበት ካለው ሰገሌ ፕሮጀክት አጠገብ ተጨማሪ 1,200 ኪሎ ሜትር እስኩዌር የወርቅ መሬት ጠይቆ ምላሽ ከመንግሥት እየጠበቀ መሆኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ማስፋፊያ…
ዋዜማ- ሁለት ወር ገደማ ለቀረው 7ኛው ጠቅላላ ሀገር አቀፍ ምርጫ፣ የሲቪል ሰርቪስ (የመንግስት) ሰራተኞች “በግዳጅ” የመራጭነት ካርድ እንዲያወጡ እየተገደዱ መሆኑን ዋዜማ ባደረገቸው ክትትል ተረድታለች፡፡ በፌደራል፣ በክልሎች እና በከተማ አስተዳደሮች የሲቪል…
ዋዜማ- በሀገሪቱ ካሉት 31 የንግድ ባንኮች ውስጥ 25ቱ አሁን ባለው ከባድ የገበያ ውድድር ውስጥ መቀጠል ስለማይችሉ ተዋህደው ጠንካራ ባንኮችን መፍጠር ብቸኛው አማራጭ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ ገለፀ፡፡ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ኢንዱስትሪውን…
ዋዜማ- በሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግርና የትራንስፖርት አቅርቦት መስተጓጎል ወትሮም የበረታ እጥረት የሚታይበት ነዳጅ አሁን በመካከለኛው ምስራቅ በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ የበለጠ ተባብሷል። ሕገወጥ የነዳጅ ግብይት በበርካታ የሀገራችን ከተሞች እየተዘወተረ ነው። ዋዜማ…
ዋዜማ- በሕወሓት ሃይሎች፣ በኤርትራና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚለው ስጋት በስፋት በዓለማቀፍ መገናኛ ብዙሀንና በመረጃ ትንተና ተቋማት እየተነገረ ነው። እየተነገረ ካለው ውጪ የጦርነት ዝግጅት እየተደረገባቸው ነው በሚል በሚጠቀሱ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፖለቲካ ፓርቲዎችና እጩዎቻቸው፣ እንዲሁም የግል እጩዎች የሚመሩበትን የምርጫ ስነምግባር ደንብ አውጥቷል፡፡ ፖለቲካ ፓርቲዎች አስገዳጅነት ያለውን የቦርዱን የምርጫ ስነ ምግባር ደንብ ፈርመው የተቀበሉ ሲሆን፣…
ዋዜማ- በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት የመፍጠር ራዕይ የሰነቀው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አራት የጎሉ ፈተናዎች ገጥመውኛል ብሏል። በተቋቋመበት አዋጅ የሦስት ዓመት ዕድሜ ተሰጥቶት የነበረው የምክክር ኮሚሽን፤ የተሰጠውን የአንድ ዓመት…
ዋዜማ- የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት አባሉ እና በቅርቡ ከገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጋር የተዋሃደው የቀድሞው ተቃዋሚ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራር የነበሩት ዮሐንስ ተሠማ አዲስ የፍትሐብሔር ክስ ቀረበባቸው፡፡ ዮሐንስ በአሶሳ ከተማ…
ዋዜማ- የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ከደረጋቸው ለውጦች አንዱና በተፅዕኖው የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የሚነካው የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ነው። የአለም የገንዘብ ድርጅትን ቅድመ ሁኔታዎች የተከተለውንና መንግስት…
ዋዜማ- ከሁለት አመታት በላይ የተካሄደውን ጦርነት ከቋጨው የፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ከሰብአዊና ኢኮኖሚያዊ ከቀውስ ያልወጣው የትግራይ ክልል ፤ ያጋጠመውፖለቲካዊ ቀውስ በክልሉ ውስጥ በርካታ ፖለቲካዊ አንጃዎች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆኗል፡፡ ከ2016 ዓ.ም ሚያዚያ…