Month: July 2020

የእስክንድር ነጋ እና ጃዋር መሀመድ የፍርድ ቤት ውሎ

በዋዜማ ሪፖርተር ዋዜማ ራዲዮ- ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ከደረሰው የሰዎች ግድያና ንብረት ውድመት ምክንያት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ሊቀመንበር…

ይልቃል ጌትነትና የሕወሐት አመራሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጋር ተያይዞ በተነሳ ሁከት በግድያና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩት ይልቃል ጌትነት እንዲሁም ለሽብርተኞች የሀገር ምስጢር በማወበል የተጠረጠሩ የሕወሐት አመራሮችና ሌሎችም ዛሬ ማክሰኞ…

የሀገር ምስጢር “ለሽብርተኞች” አቀብለዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- የሀገር ሚስጥርን ለሽብርተኞች በመስጠትና ተያያዥ ክሶች የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ የሕወሐት ፅህፈት ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ተወልደ ገ/ፃዲቅ ߹ የህግ ጥናትና ምርምር ማዕከል ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋለም ይሕደጉ እንዲሁም…

የሕዳሴው ግድብ የውሀ ሙሌት ተጀመረ!

የሶስትዮሽ ድርድሩ ያለውጤት ተጠናቋል ዋዜማ ራዲዮ- የከረረ የዲፕሎማሲና የፀጥታ ውዝግብ መንስዔ የሆነው የሕዳሴው ግድብ ውሀ መያዝ መጀመሩንና ወደ ኋላ የማይመለስበት ደረጃ ላይ መድረሱን ዋዜማ ራዲዮ ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጣለች። መንግስት የግድቡን…

ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” የማፅዳት ዘመቻ ሊጀምር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮምያ ክልል የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞና የፀጥታ መደፍረስ መከሰቱ ይታወቃል። ክስተቱን ተከትሎ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” ለማፅዳት አስቸኳይ ስብሰባ እያዘጋጀ መሆኑንና በግምገማ የሚለዩትን…

የኢትዮጵያ መንግስት አመፅ ቀስቅሰዋል ያላቸውን ሁለት የሳተላይት የቴሌቭዥን ስርጭቶች አሳገደ

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ የተቀሰቀሰውን ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመቀስቀስ ተሳትፈዋል የተባሉት ሁለት የትግራይ ክልል የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ስርጭት ኢዩቴል(EutelSat) ከተባለው የፈረንሳይ ሳተላይ ላይ እንዲወርድ መደረጉን ተረድተናል።…

የአርቲስት ሐጫሉ ግድያ የእርስ በእርስ ግጭት ለመፍጠር ሆን ተብሎ የተፈፀመ ነው- ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ

ዋዜማ ራዲዮ- በተያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዉጥረት ነግሷል። በተለያዩ ከተሞች ተቃውሞና ግጭት እየተሰማ ነው። መንግስት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳይ ለማድረስ ተንቀሳቅሰዋል ባላቸው ላይ የሀይል እርምጃ ወስዷል። የሰው ሕይወትም ጠፍቷል። በተወዳጁ ድምፃዊ…