Tag: TPLF

የትግራይን ጊዜያዊ አስተዳደር ለመረከብ የተዘጋጀ አዲስ ምክር ቤት ሊቋቋም ነው

ዋዜማ- አምስት ያህል የትግራይ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የትጥቅ ትግል የጀመሩ አማፅያንና የቀድሞ የመከላከያ ወታደራዊ መኮንኖች የታቀፉበት አዲስ ምክር ቤት በቀጣዮቹ ቀናት ምስረታውን ይፋ እንደሚያደርግና የትግራይ ክልልን አስተዳደር ለመረከብ ራሱን እያዘጋጀ መሆኑን…

የሰሜኑ የጦርነት ስጋት እየበረታ ነው

ዋዜማ- በሕወሓት ሃይሎች፣ በኤርትራና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚለው ስጋት በስፋት በዓለማቀፍ መገናኛ ብዙሀንና በመረጃ ትንተና ተቋማት እየተነገረ ነው። እየተነገረ ካለው ውጪ የጦርነት ዝግጅት እየተደረገባቸው ነው በሚል በሚጠቀሱ…

በኢፈርት ኩባንያዎች ላይ ተጥሎ የነበረው የባንክ ሂሳብ እግድ ተነሳ

ዋዜማ- በትግራይ መልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ (ኢፈርት) ስር በሚንቀሳቀሱ 22 ኩባንያዎች የባንክ ሂሳብ ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ መነሳቱን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ በተቋሙ ኩባንያዎች የባንክ ሂሳብ ላይ የተጣለውን እግድ በሚመለከት አሰራርን በተከተለ…

የታደሰ ወረደ አመራር ውድቀት ገጥሞታል፤ አዲስ መንግስት መቋቋም አለበት ሲል የትግራይ አለማቀፍ ምሁራን ስብስብ ጥሪ አቀረበ

ዋዜማ- ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ ውድቀት አጋጥሞታል ሲል የትግራይ አለማቀፍ የምሁራንና ባለሞያዎች ስብስብ አዲስ ባቀረበው የግምገማ ሪፖርት ወቀሳ አቀረበ፡፡ ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር…

የትግራይ ተቃዋሚዎች ክስተት ፤ ስምረትና ሹም ተምቤን

ዋዜማ- በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀስ “ሹም ተምቤን” የተሰኘ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የቅድመ ምዝገባ ፍቃድ በማግኘት በምስረታ ሂደት ላይ መሆኑን ዋዜማ ሰምታለች፡፡ “ሹም ተምቤን ፓርቲ” ከምርጫ ቦርድ የምስረታ ፍቃድ…

በአዲስ አበባ “የሻዕቢያ ተልዕኮ አስፈፃሚ” ናቸው የተባሉ 224 ስዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ 224 “የሻዕቢያ መንግሥት ተልዕኮ አስፈጻሚዎች” ናቸው ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ዋዜማ ከፀጥታና ደህንነት ምንጮች ስምታለች። ቢሮው፣…

ደብረፂዩን ገብረሚካዔል ወደ አዲስ አበባ አቅንተዋል

“ጊዜያዊ አስተዳሩን የሾመው ጠቅላይ ሚንስትሩ ነው፣ ሕወሐት ማውረድ አይችልም “ ዋዜማ- የደብረፂዩን አንጃ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሊቀመንበርና ሌሎች ሹማምንትን ከሀላፊነታቸው የማንሳት ስልጣን እንደሌለውና በጉዳዩም ላይ እስከ ሰኞ ማምሻውን ድረስ ከፌደራሉ…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በሦስት ዙር ከ19 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮችን ወደራያ “እንደሚመልስ” ገለጸ 

ዋዜማ-የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር በትናንትናው ዕለት በመጀመሪያ ዙር ቁጥራቸው ከ14 ሺሕ የሚበልጡ ተፈናቃዮችን ወደ አላማጣ ከተማ መመለሱንና እና በቀጣዮቹ ሦስት ቀናት ተጨማሪ አምስት ሺሕ ገደማ ሰዎችን ከተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ወደ…

በትግራይ 81 በመቶ ወጣት ስራ-አጥ ነው፣ 89  በመቶ ወጣቶች ትዳር መመስረት አንፈልግም ብለዋል

ዋዜማ- ለሁለት ዓመታት በጦርነት ውስጥ የነበረችው ትግራይ በጦርነቱ ማግስት ከገጠሟት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች አንዱ የወጣቶች በገፍ ክልሉን እየለቀቁ መሰደድ ነው።  በትግራይ ስደት ከጦርነቱ በፊትም የነበረ ቢሆንም ከጦርነቱ በኋላ ግን እጅግ…

ሕወሓት ብልፅግናን ለመቀላቀል በድርድር ላይ ነው

ዋዜማ – ሕወሓት ከአራት ዓመት በፊት “ሕገ – ወጥ ነው” ያለውን ገዥውን ፓርቲ ብልፅግና ለመቀላቀል ተከታታይ ድርድሮች እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። ከሁለት ዓመት ደም አፋሳሽ ጦርነት…