ለሶስት አመት ተዘግቶ የቆየው ሜድሮክ ወርቅ በተከፈተ በአመት ውስጥ 133 ሚሊየን ዶላር አስገኘ
ዋዜማ ራዲዮ- በአካባቢ ብክለት እና በነዋሪዎች ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል በሚል ውንጀላ ሳቢያ በተነሳ ህዝባዊ አመጽ ለሶስት አመታት ተዘግቶ የቆየው የሜድሮክ ወርቅ ማምረቻ እንደገና ምርት በጀመረ በአመት ውስጥ 132.77…
ዋዜማ ራዲዮ- በአካባቢ ብክለት እና በነዋሪዎች ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል በሚል ውንጀላ ሳቢያ በተነሳ ህዝባዊ አመጽ ለሶስት አመታት ተዘግቶ የቆየው የሜድሮክ ወርቅ ማምረቻ እንደገና ምርት በጀመረ በአመት ውስጥ 132.77…
ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት ዓመታት በፊት በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የተበሰረው በኢትዮጵያ የነዳጅ መገኘት ዜና ዕውን ሆኖ ምርት ሊገኝ ባለመቻሉ መንግስት የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን የማዕድን ሚንስትሩ ታከለ ኡማ ለፓርላማ አባላት…
ዋዜማ ራዲዮ- እንደ ኦፓል ፣ ሳፋየርና ኤመራልድ አይነት የከበሩ ማዕድናት ለውጭ ገበያ ሲቀርቡ የተወሰነ መጠናቸው እሴት እንዲጨመርበት የሚያስገድደው ህግ መነሳቱን ተከትሎ የማዕድን የገበያ ሰንሰለቱ መዛባት ገጥሞታል። ማዕድናት በማስዋብና ጌጣጌጦችን በመስራት…
ዋዜማ ራዲዮ- ኦፓል የተሰኘው ውድ ዋጋ የሚያወጣው የጌጣጌጥ ማዕድን (የከበረ ድንጋይ) በአዲስ አበባ ባልተለመ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ መሆኑን ዋዜማ ሬድዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። በከተማው እየታየ ያለው ህገ…