Tag: IMF

የአለም የገንዘብ ድርጅት(IMF) 3.4 ቢሊየን ዶላር ብድር ፈቀደ ፤ የዓለም ባንክም ብድር ዛሬ ይፋ ይደረጋል

ዋዜማ- የአለም የገንዘብ ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ 3.4 ቢሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ። ላለፉት አምስት ዓመታት ሲጓተት የነበረው ይህ ብድር የተፈቀደው ለሶስት አመታት ያህል በመንግስትና በአበዳሪዎች መካከል ዘለግ ያለ ድርድር…

የውጪ ምንዛሪ ፖሊሲ ለውጡ በምሁራን ሲፈተሽ!

ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት የብርና የውጪ ምንዛሪ ምጣኔን ገበያ መር እንዲሆን የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን በይፋ አስታውቋል። የመንግስት የማክሮፋይናንስ ፖሊሲ ማሻሻያ ሆኖ ይፋ የተደረገው መግለጫ እንዳመለከተው “በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጪ ምንዛሪ ተመንን…

የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን የመጨረሻዎቹ ሰዐታት

በአንዴ መዳከም ? ወይንስ ለገበያ መተው ? ዋዜማ- የኢትዮጵያ የብር  የውጭ ምንዛሬ ተመን የመዳከሙ(Devaluation) ወይንም ሌላ አማራጭ እርምጃ የመወሰዱ ነገር በእጅጉ መቃረቡን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮቿ መረዳት ችላለች።በተለይ ከሰሞኑ በዶላር የሚከፈላቸው…

ኢትዮጵያ 33 ሚሊየን ዩሮ ወለድ ዕዳዋን  መክፈል አለመክፈሏ በዚህ ሳምንት ይለይለታል

ዋዜማ- ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2014 ከአለም ገበያ በዩሮ ቦንድ የተበደረችው የአንድ ቢሊየን ዩሮ የዋናው እዳ መክፈያ ጊዜው ሊደርስ ጥቂት ወራት በቀሩት በዚህ ጊዜ ; የመክፈያ ጊዜው ይራዘምልኝ ብላ ስለመጠየቋ ከገንዘብ ሚኒስቴር…

ቻይና ግማሽ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ዕዳ መክፈያ ጊዜ አራዘመች

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ዋነኛ አበዳሪ፣ ቻይና ፣ በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር እስከ 2024 ድረስ መክፈል የሚጠበቅባትን ግማሽ ቢሊየን ዶላር የኢትዮጵያን ዕዳ መክፈያ ጊዜ አራዘመች። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ አባልነቷ ተቀባይነት ባገኘበት የደቡብ…

በቀጣዩ በጀት አመት አዳዲስ የመንግስት ሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈጸም የገንዘብ ሚንስትር አስታወቀ

ዋዜማ- መንግስት ከአንድ ወር በኋላ ሃምሌ 2015ዓ.ም በሚጀምረው አዲሱ የ2016 ዓ.ም በጀት አመት ምንም አይነት የመንግስት ሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈጸም የገንዘብ ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚንስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከጥቂት ቀናት በፊት…

በብር ሕትመት ተጠምዶ የሰነበተው መንግስት የተጨማሪ በጀት ዕቅድ እስካሁን አለቀረበም

ዋዜማ – ባልተለመደ ሁኔታ ለዚህኛው በጀት አመት እስካሁን ድረስ የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ አላጸደቀም። ለወትሮ በየአመቱ ጥር ወይም የካቲት ወር ላይ የፌዴሬል መንግስት ለአመቱ ከሚይዘው…

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የምዕራባውያንን ድጋፍ ለመመለስ እያደረጉት ያለው ጥረት ገና አልሰመረም

የኢትዮጵያና የምዕራባውያን ግንኙነት በተለይም ሀገሪቱ የዕዳ ሽግሽግና ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ያላት ዕድል በጄኔቭ እየተካሄደ ባለው የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ውሳኔ ይወሰናል። ጉባዔው በሰሜኑ ጦርነት የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ምርመራ እንዲቀጥል አልያም…

አበዳሪዎች ዛሬ በኢትዮጵያ ዕዳ ዙሪያ ውሳኔ ያስተላልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ( ሰኞ) ኢትዮጵያ የዕዳ መክፈያ ሽግሽግ እንዲደረግላት ያቀረበችው ጥያቄ ላይ የአበዳሪዎች ኮሚቴ ውሳኔ ያሳልፋል። ይህ ውሳኔ በቀጣይ ወራት ሀገሪቱ ለሚኖራት የኢኮኖሚ ቁመና እጅግ ወሳኝ መሆኑን ባለሙያዎች ያስረዳሉ። መንግስት…

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ ያስተላለፈው መልዕክት

ዋዜማ ሬዲዮ: አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ በየሁለት አመቱ በሚያወጣው የአለም ኢኮኖሚ ምልከታ ሪፖርት ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጵያን የሀገር ውስጥ ምርት እድገት (ጂዲፒ) ትንበያ ሳያካትት ቀርቷል፡፡ ይህ ክስተት…