በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ህዝብ የምግብ ዕርዳታ ይፈልጋል፣ ግማሽ ያህሉ ፅኑ የጠኔ አደጋ የገጠማቸው ናቸው
ዋዜማ- ጦርነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ ከኢኮኖሚ ቀውስ ጋር ተዳምሮ በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ዜጎችን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው የመንግስታቱ ድርጅትና ሌሎች የረድዔት ድርጅቶች ይፋ ያደረጉት የተማፅኖ መግለጫ ያመለክታል። የመንግስታቱ ድርጅት…
ዋዜማ- ጦርነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ ከኢኮኖሚ ቀውስ ጋር ተዳምሮ በኢትዮጵያ 22 ሚሊየን ዜጎችን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው የመንግስታቱ ድርጅትና ሌሎች የረድዔት ድርጅቶች ይፋ ያደረጉት የተማፅኖ መግለጫ ያመለክታል። የመንግስታቱ ድርጅት…
ዋዜማ ራዲዮ- ለረሀብ ለተጋለጡ ወገኖች ለመድረስ በምናደርገው ጥረት የመንግስት ባለስልጣናት እንቅፋት እየፈጠሩና እገዳ እየጣሉ አላሰራን ብለዋል ሲሉ ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች አቤቱታ አቀረቡ። የመንግስታቱ ድርጅትን ጨምሮ ከሰላሳ በላይ ድርጅቶች ለጠቅላይ ሚንስትር…
(ዋዜማ)-የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ያለው ድርቅ ክፉኛ ያሳሰበው ይመስላል። ጉዳዩ ይመለከታቸዋል የተባሉ ባለስልጣኖችን በአጭር ጊዜ ልዩነት እየላከ የጉዳቱን መጠን በአካል እንዲመለከቱ እና ሁኔታውን እንዲያጠኑ እያደረገ ይገኛል። ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያን ከጎበኙት ኮንግረስማን…
በድርቅ ክፉኛ የተጠቁ ወረዳዎች ቁጥር በታህሳስ ወር ከነበረው ማሻቀቡን ከተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ የወጣ ሪፖርት አመለከተ፡፡ ትላንት ሚያዝያ 4 የወጣው ሪፖርት እንደሚያሳየው ድርቅ ካጠቃቸው ወረዳዎች ውስጥ ቅድሚያ ትኩረት ሊያገኙ…
የአውሮፓ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ክንፍ የሆነው የአውሮፓ ኮሚሽን አራት ኮሚሽነሮች በድርቅ የተጎዱ ቦታዎቸን በመጪው ሳምንት ሊጎበኙ ነው። ኮሚሽነሮቹ ቦታዎቹን የሚጎበኙት በአፍሪካ ህብረት እና በአውሮፓ ኮሚሽን መካከል በሚደረግ የጋራ ስብሰባ ላይ ከተካፈሉ በኋላ…
በሀገሪቱ አሁን የተከሰተው የረሀብ አደጋ በህዝብ ቁጥርና ስፋት በታሪክ ተወዳዳሪ የለውም። አሁን የተረጂዎች ቁጥር 20 ሚሊየን ደርሷል። ለመሆኑ ረሀቡን በተመለከተ የመንግስት ምላሽ፣ የለጋሾች አቋምና በአጠቃላይ ለችግሩ የተሰጠው ትኩረት አደጋውን የሚመጥን…
(ዋዜማ ራዲዮ)- ድርቅ ባስከተለው ችግር የተጎዱ ኢትዮጵያውያን ተረጂዎች ቁጥር ከ10.2 ሚሊዮን ወደ 20 ሚሊዮን መድረሱን የዋዜማ ምንጮች ገለጹ። ከሁለት ሳምንት በኋላ ይፋ ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው የእርዳታ ሰነድ ላይ በሚካተተው የተረጂዎች…
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑክ በተለያዩ ሀገራት በመዞር ላይ ይገኛል። ልዑኩ በአሜሪካ የተባበሩት መንግስታት መቀመጫ በሆነችው ኒውዮርክ እና በዋይት ሀውስ መናኸሪያ ዋሽንግተን ዲሲ ቆይታ እንደሚያደርግ የዋዜማ ምንጮች…
(ዋዜማ ራዲዮ) ጀርሚ ኮንዲያክ በየዓመቱ በአማካኝ በ50 አገራት ለሚከሰቱ ወደ 70 ለሚደርሱ አደጋዎች የሚሰጥ የአሜሪካ ድጋፍን የመምራት ታላቅ ኃላፊነት ተጭኖባቸዋል፡፡ ከደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ግጭት እስከ ሶሪያ ጦርነት ድረስ ባሉ…
በኢትዮዽያ የርሀብ አደጋው እየከፋ መምጣቱን ተከትሎ አለማቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮዽያ መንግስትን ፈቃድ ሳይጠብቅ አዲስ የእርዳታ ጥሪ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው። የሚከተለው የግብርና ስትራቴጂ ስኬትማ እንደሆነ በተደጋጋሚ የሚያውጀው የኢትዮጵያ መንግስት በአየር ፀባይ ለውጥና በብልሹ…