የኢትዮጵያ መንግስት በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ ከረንሲ ዝውውር ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረ
ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት ብርን ከስውር የገንዘብ ዝውውር (ክሪፕቶ ከረንሲ) ጥቅም ላይ እንዳይውል እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ዋዜማ ባለፉት ሳምንታት ባደረገችው ማጣራት ለመገንዘብ ችላላች። ባለፉት ሳምንታት በዋናነት ብሔራዊ ባንክ የሚመራው ይህ ብርን…

ዋዜማ- በሀገሪቱ ካሉት 31 የንግድ ባንኮች ውስጥ 25ቱ አሁን ባለው ከባድ የገበያ ውድድር ውስጥ መቀጠል ስለማይችሉ ተዋህደው ጠንካራ ባንኮችን መፍጠር ብቸኛው አማራጭ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ ገለፀ፡፡ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ኢንዱስትሪውን…