ድርድር ወይስ ግርግር?
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ከተወሰኑ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመነጋገር መድረክ አዘጋጅቷል። ለውይይትና ለድርድር ቅን ልቦና ከሚጎድለው ኢህአዴግ ጋር ለመደራደር መሞከር ከንቱ ድካም ነው የሚሉ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ከተወሰኑ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመነጋገር መድረክ አዘጋጅቷል። ለውይይትና ለድርድር ቅን ልቦና ከሚጎድለው ኢህአዴግ ጋር ለመደራደር መሞከር ከንቱ ድካም ነው የሚሉ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞን ተቃውሞ በመሪነት እያስተባበሩ አገርን አሽብረዋል ተብለው ወደ እሰር ቤት ዳግመኛ የተመለሱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ እና ሌሎች አመራሮች ከታሰሩ ታህሳስ 14 ቀን 2009ዓ.ም (ዓርብ ዕለት)…
ዋዜማ ራዲዮ- ለዛሬ (ቅዳሜ) የተጠራው የሰማያዊ ፓርቲ ጉባኤ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መታገዱ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ወንድሙ ጎላ ጠቅላላ ጉባኤው እንዳይደረግ መከልከላቸውን ምክንያት እድርገው የገለፁት…
ዋዜማ ራዲዮ-በሀገር ቤት ህጋዊ ተብለው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተንሰራፋው አፈናና የፖለቲካ ምህዳር መጥበብ ሳቢያ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴ ለማድረግ ፈተና አለባቸው። አንዳንዶች እንደውም መኖራቸው ለገዥው ፓርቲ ፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ከመሆን የሚያልፍ…
ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው ግንቦት ወር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስራ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን ምዝገባ ፍቃድ ሰርዟል፡፡ የተሻሻለውን የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ 573/2000 መሰረት ያደረገው የቦርዱ እርምጃ በዓይነቱ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡…
የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀምንበር ሞላ አስገዶም ከኢትዮዽያ መንግስት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ተናግሯል፣ በተግባርም አረጋግጧል። ግንኙነቱ አንድ አመት ይሁን ሰሞነኛ የተምታቱ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ሞላ አስገዶም በኤርትራ ያሉ ተቃዋሚዎችን “እንዳያገግሙ…
የተቃዋሚ ፓርቲዎች በዛሬይቱ ኢትዮዽያ ያስፈልጋሉን? ተቃዋሚዎች ከድራማዊው የኢህአዴግ መቶ ፐርሰንት የምርጫ ውጤት በኋላ ዳግም ሰለምርጫ ወንበር ሊታገሉ ይገባልን? ይቻላቸዋልስ? ተወያዮቻችን የተለየ ሀሳብ አላቸው። ውይይቱን ያድምጡ የመጀመሪያው ክፍል ውይይትን እዚህ ያድምጡ…