Tag: EPRDF

በጥልቅ ተሀድሶ ሰበብ ፍርድ ቤቶች ተዘጉ

ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የፍርድ ቤቶች ዳኞች በጥልቀት ለመታደስ በየችሎቱ መሽገዋል፡፡ ችሎት የሚያስችሉባቸው አዳራሾች ዉስጥ በስብሰባ ተሰንገው ጠዋት ገብተው ማታ እየወጡ ይገኛሉ፡፡ የልደታ የመጀመርያና ከፍተኛ ፍርድ…

ድርድር ወይስ ግርግር?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ከተወሰኑ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመነጋገር መድረክ አዘጋጅቷል። ለውይይትና ለድርድር ቅን ልቦና ከሚጎድለው ኢህአዴግ ጋር ለመደራደር መሞከር ከንቱ ድካም ነው የሚሉ…

የአዲስ አበባ ሥራ አጥ ወጣቶችን የማባበል ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

መንግሥት “ጥያቄያችሁ ተሰምቷል” የሚል ማስታወቂያ እያስነገረ ነው ዋዜማ ራዲዮ- ከትናንት ማለዳ ጀምሮ በእድር ጡሩንባ ጭምር በመታገዝ የአዲስ አበባ ወጣቶች በነቂስ ወጥተው ለሥራ እንዲመዘገቡ ቅስቀሳ ማድረግ ተጀምሯል፡፡ ይሁንና ምዝገባው ላለፉት ጥቂት…

ኢህአዴግ ችግር ላይ ያሉ ግለሰቦችን ለማዳን ብሎ የሐገር ክደት አይፈጽምም-አቶ ስብሐት ነጋ

እኔ የትግራይ ሕዝብን አንተን የመሰለ የለም ካልኩት ገድየዋለሁ ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ሁኔታ ፈታኝ ነው፤ ከዘጠና ሰባቱ የአሁን ይከፋል፡፡ መታደስ ማለት ከእንግዲህ ወዲህ ተሀድሶ የለም ማለት ነው፡፡ ብሔራዊ መግባባት የሚባለው…

የኢህአዴግ ካድሬዎች በዚህ ሳምንት በዝግ ስብሰባ ምን እየተነጋገሩ ነው?

ለቢሊየን ብሮች ደብዛ መጥፋት ተጠያቂ የሆኑት የልማት ባንክ ተሰናባች ፕሬዝዳንት ለምን አልተጠየቁም? ዋዜማ ራዲዮ- ሰኞ ማምሻውን በኢህአዴግ የአዲስ አበባ ጽሕፈት ቤት የተደረገ የከፍተኛና መካከለኛ ካድሬዎች ዉይይት ላይ ተጠያቂነት አለመኖር በሕዝብ…

ወጣቶችና ኢህአዴግ – መች ይተዋወቁና!

ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት የወጣቶችን ፍላጎት የሚያረኩ ፖሊሲዎችን ተግብሬ የወጣቱን ችግር ደረጃ በደረጃ እየቀረፍኩ ነው በማለት ደጋግሞ ቢገልጽም መርሃ ግብሮቹ ግን እንዳሰበው ውጤታማ አልሆኑለትም፡፡ ከወጣቱ ጋር ያለው ግንኙነትም ከጊዜ ወደጊዜ…

የክልልና የፌደራል ተቋማት ለወጣቶች አስቸኳይ ሥራ እንዲፈልጉ ታዘዙ

በሺህ የሚቆጠሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን በሊስትሮነት ለማሰልጠን ታቅዷል ከህዝባዊ አመፁ በኋላ በእስር ያሳለፉና ስልጠና የወሰዱ ቅድሚያ እንዲሰጣቸው ተብሏል ዋዜማ ራዲዮ-የፌዴራል መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች፣ እንዲሁም የክልልና ከተማ መዋቅሮች በሙሉ ለሥራ…

የህወሀት መካከለኛ ካድሬዎች ከወትሮው በተለየ በውዝግብ የታጀበ ግምገማ አደረጉ

“ታላቁ መሪ መለስ ቢኖር ኖሮ እዚህ ችግር ውስጥ አንገባም” ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የሚሠሩ የህወሓት አባላት በየክፍለ ከተሞቻቸው በተጠሩ የጥልቅ ተሀድሶ መድረኮች  እርስ በእርስ…

የኮምንኬሽን ሚንስትሩ የዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ሹመት እያነጋገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የ97 ታሪካዊ ምርጫ ሊካሄድ ዋዜማ  ዶክተር ነገሪ ሌንጮ (አዲሱ የኮምንኬሽን ጉዳዮች ሚንስትር አልያም የመንግስት ቃል አቀባይ) ሕንድ ሐይድራባድ ማስተርሳቸውን ለመጨረስ ትግል ላይ ነበሩ፡፡ ወዲያው ኦሮሚያ ኢንፎርሜሽን ቢሮ ትንሽዬ…

አዲሱ ካቢኔ የሚዋቀርበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

ዋዜማ ራዲዮ- በነገው ዕለት (ሀሙስ) ይደረጋል ተብሎ ይጠበቅ የነበረው የተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባና የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ ይፋ የሚደረግበት ቀን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ታወቀ፡፡ ይህ እንዲሆን የተደረገው ክልላዊ ምክር ቤቶች…