Tag: EPRDF

የትግራይ ክልል ለነባር ታጋዮች እና ለመንግስት ሰራተኞች መሬት ለመስጠት መዝገባ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል በተለይ በመቀሌ ከተማና በዙሪያዋ ለነባር ታጋዮች እና ለመንግስት ሰራተኞች የቤት መስሪያ ቦታ ለመስጠት መዝገባ መጀመሩን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለነባር ታጋዮች ለመስጠት እየተዘጋጀ ያለው ቦታ 140…

የውጪ ምንዛሪ በማሸሽ የሚጠረጠሩ 240 ድርጅቶች ዝርዝር ተዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ዓመታት ለገቢና ለወጪ ንግድ አገልግሎት በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር ሲወሰዱ የነበሩና ተመጣጣኝ ምርት ወደ ሀገር ቤት ያላመጡ እንዲሁም ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን ምርቶች ወደ ውጪ ልከው ገንዘቡን ወደ ሀገርቤት…

ባለሀብቶች የቴሌኮም ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅድ የህግ ረቂቅ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የቴሌኮም አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ሰነድ ኢትዮጵያን በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ለፈለገ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለ ሀብት ክፍት የማድረግን የመንግስትን ፍላጎት ይፋ አድርጓል። ረቂቅ አዋጁ የኢህአዴግ…

የደህንነት መስሪያ ቤት ባልደረባ ጌታቸው ዋለልኝ በዋስ ተፈታ

ዋዜማ ራዲዮ- የደህንነት ሰራተኝነቱን እንደ ሽፋን በመጠቀም የሙስና ወንጀል ፈጽሟል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የቀድሞ የብሄራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት ባልደረባ ጌታቸው ዋለልኝ የዋስትና መብት ተፈቀደለት። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ…

የብርቱካን ሸክም !

ዋዜማ ራዲዮ- ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድን እንዲመሩ መሾማቸው በሀገሪቱ የፖለቲካ ሽግግር አዲስ ምዕራፍ ነው። የግለሰቧ የጀርባ ታሪክ ለህግ ልዕልና ያላቸው ፅናትና በህዝብ ዘንድ ያላቸው አመኔታ ሹመቱን እንደ ትልቅ…

የቀድሞው ሜቴክ አውሮፕላን ገዝቶ ነበር፣ አሁን የት እንዳለ አልታወቀም

ሁለት መቶ መኖሪያ ቤቶችን በድርጅቱ ገንዘብ ገዝቶ ለግለሰቦች ሰጥቷል ኢትዮ ፕላስቲክ ስልሳ ሚሊየን ብር በአደባባይ ተዘርፏል ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በአዲስ መልክ እንዲዋቀርና በድርጅቱ ውስጥ የተፈፀመው ምዝበራ…

የፀጥታ ተቋማትን ሁሉ በአንድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስር መጠርነፍ ለምን አስፈለገ?

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ሁለተኛው የሆነውን ካቢኔያቸውን ሰሞኑን አዋቅረዋል፡፡ ከዚሁ ጋርም የሥራ አስፈጻሚውን ሥልጣንና ተግባር የሚወስነው አዋጅ ተሻሽሏል፡፡ በርግጥ የሚንስቴር መስሪያ ቤቶችን አወቃቀር መቀየር አዲስ…

ገዥው ግንባር የፓርቲ ሚዲያዎችን ወደ ህዝብ ለማዘዋወር እቅድ አቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የገዥው ፓርቲ ንብረቶች የሆኑት ፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት (ራዲዮ ፋናና ፋና ቴሌቭዥን)፣ ዋልታ ( ዋልታ ቴሌቭዥን) እንዲሁም በሁለቱ ድርጅቶች ጥምረት የተመሰረተው ዋፋ ፕሮሞሽን የተባለው የማስታወቂያ ድርጅት ከኢሕአዴግ ጉባዔ ተከትሎ…