Tag: Banks

“ንግድ ባንክ እርዳታ ማከፋፈል ውስጥ ባይገባ ይሻለው ነበር” ይናገር ደሴ የብሄራዊ ባንክ ገዥ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተፈናቃዮች እርዳታ ሲሰጥ ለክልሎች ማከፋፈል ውስጥ ባይገባ ይሻለው እንደነበር የብሄራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ተናገሩ። ዶክተር ይናገር ደሴ ይህን ያሉት ዛሬ መጋቢት 19 ቀን…

ንግድ ባንክ በቢሊየን የሚቆጠር ብድሩን መሰብሰብ አልሆነለትም

የመንግስት የፖሊስ ባንክ ተብለው ከሚታወቁት ውስጥ አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢለየን የሚቆጠር ብድር ካለባቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች ዕዳውን መሰብሰብ ተቸግሯል። ችግሮቹን ከቀድሞው አመራር የተንከባለሉ ይሁኑ እንጂ አዳዲስ ተግዳሮቶችም ብቅ ብቅ…

በጠቅላይ ሚንስትሩ ትዕዛዝ በልማት ባንክ የብድር ቀውስ ላይ ጥናት እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በከፍተኛ ደረጃ የተበላሸ ብድር ቀውስ ውስጥ ያለው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካለበት ችግር እንዲወጣ ያስችለዋል የተባለ ጥናት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤትና በብሄራዊ ባንክ ትእዛዝ እየተካሄደ ነው። ጥናቱ የሚራውም በቅርቡ…

ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንክና ኢንሹራንስ ዘርፍ እንዲሰማሩ ሊፈቀድ ነው

በሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ጉልህ የተባለ አዲስ የፖሊሲ ማሻሻያ ከሰሞኑ ይደረጋል። ቀድሞ በባንክና ኢንሹራንስ ዘርፍ እንዳይሳተፉ ተከልክለው የነበሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሁን በዘርፉ እንዲሳተፉ የሚያስችል የህግ ማሻሻያ እየተደረገ ነው።  ዋዜማ ራዲዮ ለጉዳዩ…

የወጋገን ባንክ ድንገተኛ አንድ ቢሊየን ብር ትርፍ እያነጋገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ፡ ሰሞኑን ንግድ ባንኮች ያለፈ አመት ሂሳባቸውን እያወራረዱ ትርፋቸውን ይፋ የሚያደርጉበት ነው። ወጋገን ባንክም ባደረገው የባለ አክስዮኞች ጠቅላላ ስብሰባ ላይ ባንኩ 1.05 ቢሊየን ብር ትርፍን ከታክስ በፊት ማግኘቱን ይፋ…

ብሔራዊ ባንክ የወጪ ንግድን የሚያበረታታ አዲስ መመሪያ አዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአዲሱ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ መመራት ከጀመረ በሁዋላ የፋይናንሱ ዘርፍ ላይ በርካታ ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው።ዋዜማ ራዲዮ ከሳምንታት በፊት እንደዘገበችው ብሄራዊ ባንኩ ለተበዳሪዎች የብድር መክፈያ…

የኢትዮዽያ መንግስት የገንዘብ ኖት በሀገር ውስጥ ለማተም እየተሰናዳ ነው

እንደ ኢትዮጵያ ያለ በዜጎቹ ዝቅተኛ ዕምነት የተጣለበት መንግስት የመገበያያ ገንዘብ ኖት ሀገር ውስጥ አሳትማለሁ ሲል ቀልብ መሳቡ አይቀርም፤ እንዴት? የሚል ጥያቄም ያስከትላል፡፡ መንግስት ግን… የኢትዮጵያ መገበያያ የገንዘብ ኖት፣ ኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት…

መንግስት የግል ተቋማት ሰራተኞችን የጡረታ ገንዘብ ወደራሱ ካዝና ማዛወር የፈለገው ለምን ይሆን?

መንግስት የግል ተቋማት ሰራተኞችን የጡረታ ገንዘብ ወደራሱ ካዝና ማዛወር የፈለገው ለምን ይሆን?   ሰሞኑን አዲሱን የግል ተቋማት ሰራተኞችን ጡረታ ረቂቅ አዋጅ ተከትሎ ገንዘባችን ሊወሰድብን ይችላል ብለው የስጉ ስራተኞች ገንዘባቸውን ከባንክ…