የገንዘብ ማስተላፍ ገደብ ተግባራዊ ከሆነ በሁዋላ የውጭ ምንዛሬ የጥቁር ገበያ ዋጋ ቅናሽ አሳየ
የጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ሲወርድም ከሁለት አመት ከስድስት ወር በሁዋላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከታህሳስ 30 ቀን 2013 አ.ም ጀምሮ በሁሉም ባንኮች ተግባራዊ እንዲሆን ያዘዘው…
የጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ሲወርድም ከሁለት አመት ከስድስት ወር በሁዋላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከታህሳስ 30 ቀን 2013 አ.ም ጀምሮ በሁሉም ባንኮች ተግባራዊ እንዲሆን ያዘዘው…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በትግራይ ክልል ባለፉት ወራት የነበሩ የጸጥታ ችግሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለየ ውሳኔ እስኪያሳልፍ ድረስ በክልሉ አዲሱም የቀድሞውም የገንዘብ ኖት ጥቅም ላይ እየዋለ ይቀጥል መባሉን ዋዜማ…
ዋዜማ ራዲዮ- ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት 4:30 ላይ ሁለት አውሮፕላኖች 1.3 ቢሊየን አዲሱን የብር ኖት ጭነው መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ደረሱ። በተመሳሳይ ወቅት በሕወሐት ታጣቂዎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የገንዘብ አስቀማጮች የመድን ፈንድ (Deposit insurance fund) ሊያቋቁም እንደሆነ ገልጿል። ለኢትዮጵያ በአይነቱ አዲስ የሆነው ተቋምን ለማቋቋምም የህግ ሰነዶች መዘጋጀታቸውን የብሄራዊ ባንኩ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ሳምንት የአመራሮች ምደባን አካሂዷል። የአዲሱ የአመራር ምደባ የባንኩን ደካማ አፈጻጸም ያስተካክላሉ ተብለው ከጥቂት ወራት በፊት ወደ ባንኩ ፕሬዝዳንትነት የመጡት አቶ አቢ ሳኖ ሀላፊ ከሆኑ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፋይናንስ ዘርፍ ታሪክ ብዙም ተሰምተው የማያውቁ የአሰራር ግድፈቶች ሲታዩበት ፣ያበደረውን ገንዘብ በብዛት ማስመለስ ሲያቅተውና ኪሳራ ሲያስመዘግብ ለአመታት የቆየው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፣ አሁን ላይ ከችግሩ እንዲወጣ…
አቶ ባጫ ናጊስ ከስልጣናቸው ለምን ተነሱ? ዋዜማ ራዲዮ- ያለፉትን ወራት በቀውስና በውዝግብ ያሳለፈው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ፕሬዝዳንት እንደተሾመለት ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። አዲሱ ፕሬዝዳንት አቢ ሳኖ ትናንት የሹመት ደብዳቤ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የሀገሪቱ መገበያያ ገንዘብ የሆነው ብርን ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች በተለይም ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ያለውን የምንዛሬ አቅምን በየእለቱ በፍጥነት እያዳከመ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ምንጮቿ መረዳት…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በእዳ ጫና ውስጥ ለመዘፈቁ ማሳያ የውጭ ብድር ብቻ ሳይሆን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቶ ቢሊየኖች ተበድረው በሚፈለገው ጊዜ መክፈል አለመቻላቸውም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል;የስኳር…
ንግድ ባንክ አስቸኳይ ብሎ ያወጣውን ጨረታ አሸናፊ ከለየ በኋላ ግልፅ ባልሆነ ምክንያት ጨረታውን ሰርዞታል። ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ ሙሉ መብት ቢኖረውም እርምጃው በተጫራቾች በኩል ጥርጣሬን አጭሯል። ዝርዝሩን ያንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ሶፍትዌሩ…