የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሶስት አመት ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ምክትል ፕሬዝዳንቶችና ዳይሬክተሮች ምደባ ሊያደርግ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሶስት አመት ጊዜ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ የምክትል ፕሬዝዳንቶችና ዳይሬክተሮች ምደባ ሊያደርግ እየተዘጋጀ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ከባንኩ ምንጮች ሰምታለች። የአመራሮቹ ምደባ የሚካሄደው ባንኩ ባካሄደው አዲስ…
ዋዜማ ራዲዮ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሶስት አመት ጊዜ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ የምክትል ፕሬዝዳንቶችና ዳይሬክተሮች ምደባ ሊያደርግ እየተዘጋጀ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ከባንኩ ምንጮች ሰምታለች። የአመራሮቹ ምደባ የሚካሄደው ባንኩ ባካሄደው አዲስ…
ዋዜማ ራዲዮ- በፋይናንስ ዘርፍ ያለውን ውንብድና ለመቆጣጠር፣ የህገወጥ ገንዘብ ፍሰትን ለመከታተል እንዲሁም በተለያዩ የሽፋን ስሞችና የተጭበረበሩ ሰነዶች የሚደረገውን የገንዘብ ዝውውር ለማስቀረት ባንኮች አዲስ የባንክ መለያ መታወቂያ እንዲያዘጋጁ መታዘዛቸውን ዋዜማ ራዲዮ…
ዋዜማ ራዲዮ- በመደበኛው የባንኮችና የጥቁር ገበያ መካከል ተፈጥሮ የነበረው የተጋነነ የምንዛሪ የዋጋ ልዩነት አሁን ማሽቆልቆል መጀመሩን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። የበዓላት ወቅት መጠኑ ከፍ ያለ የውጪ ምንዛሪ ወደ ጥቁር ገበያው…
በብር ላይ ያለው መተማመን እያሽቆለቆለ ነው ከውጪ የሚላክ ገንዘብ ከባንክ ይልቅ ወደ ትይዩ ገበያ እያመዘነ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ገበያ በባንኮች እና በትይዪ ገበያ ( በጥቁር ገበያ) መካከል…
አዲሱ መመሪያ ትችት ሲበዛበት የነበረውንና እንዲቀር የተወሰነውን የ27 በመቶ ቦንድ አሰራርን በእጅ አዙር የመተግበር ያህል ነው ተብሏል። ዋዜማ ራዲዮ- እየተቋቋመ ባለው የካፒታል ገበያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን በልዩ ሁኔታ እንዲጠቅም የሚያስችል…
ዋዜማ ራዲዮ- አሁን በምርጫ ቦርድ ተዘርዞ ህልውናው እንዲከስም የተደረገው ቀድሞ የትግራይ ክልልን ሲያስተዳድር የነበረው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት የተቀሰቀሰ ዕለት ጥቅምት 24 ቀን 2013…
የጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ሲወርድም ከሁለት አመት ከስድስት ወር በሁዋላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከታህሳስ 30 ቀን 2013 አ.ም ጀምሮ በሁሉም ባንኮች ተግባራዊ እንዲሆን ያዘዘው…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በትግራይ ክልል ባለፉት ወራት የነበሩ የጸጥታ ችግሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለየ ውሳኔ እስኪያሳልፍ ድረስ በክልሉ አዲሱም የቀድሞውም የገንዘብ ኖት ጥቅም ላይ እየዋለ ይቀጥል መባሉን ዋዜማ…
ዋዜማ ራዲዮ- ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት 4:30 ላይ ሁለት አውሮፕላኖች 1.3 ቢሊየን አዲሱን የብር ኖት ጭነው መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ደረሱ። በተመሳሳይ ወቅት በሕወሐት ታጣቂዎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የገንዘብ አስቀማጮች የመድን ፈንድ (Deposit insurance fund) ሊያቋቁም እንደሆነ ገልጿል። ለኢትዮጵያ በአይነቱ አዲስ የሆነው ተቋምን ለማቋቋምም የህግ ሰነዶች መዘጋጀታቸውን የብሄራዊ ባንኩ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር…