Tag: Addis Ababa

የአገር ሰው ጦማር -ያዲሳባው ሽምቅ ውጊያ!

በሙሔ ሀዘን ጨርቆስ– ሐምሌ ግም ሲል ተጻፈ-ለዋዜማ ራዲዮ እንዴት ናችሁ!? ‹‹በዛሬዋ መሐል አዲስ አበባ መኪና ማቆምያ ማግኘት መኪና ከመግዛት ያልተናነሰ መታደልን ይጠይቃል›› በሚል  ጦማሬን ልጀምር አስቤ ተውኩት፡፡ ለምን ተውኩት? ጠዋትና…

የአዲስ አበባ መስተዳድር በመሬት ጉዳይ ቁልፍ ውሳኔዎችን አስተላለፈ

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ካቢኔ ከሰሞኑ ዉሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ላለፉት አስር ዓመታት ሲንከባለሉ የነበሩ ናቸው፡፡ በሕገወገጥ የማኅበር ቤቶች፣ በልማት ተነሺ አርሷደሮችና የግንባታ መጀመርያ ጊዜ ባለፈባቸው አልሚዎች ላይ ቁርጥ ዉሳኔ አሳልፎ…

የፊንፊኔው ደላላ: መሬት ችብቻቦው ጦፏል…… ይከተሉኝማ!

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ ደላላ እንደሆንኩ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባ ኩማም ያውቃሉ፡፡ ውሎና አዳሬ ብሔራዊ ቴያትር መሆኑን ገዢም ሻጭም ያውቃል፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፤ ‹‹ቴሌ…

የአገር ሰው ጦማር- አዲሳባ ገዢዎቿን ብቻ ሳይሆን ዜጎቿን እየመሰለች ነው

ሰኔ፣ 2008 ተጻፈ፣ በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ እንዴት ናችሁ የዋዜማ ታዳሚዎች? ከትናንትና ወዲያ ጋሽ አበራ ሞላ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ጋር ቆሞ ሲያስነጥስ አየሁት፡፡ እነዚህ ሰዎች ቆሻሻ የትም እየደፉ አሳበዱት፡፡ ቁመቱ ከምን ጊዜውም ረዝሞ…

ዓለምዓቀፍ የፀጥታና ደህንነት ባለስልጣናትና ባለሙያዎች ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ

 ዋዜማ – በዚህ ሳምንት ማገባደጃ ላይ ኢትዮጵያ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ሁለት ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ስብሰባዎችን ታስተናግዳለች። ሀሙስ እና አርብ በአዲስ አበባ እንደሚደረግ የሚጠበቀው ሙኒክ ሰኪዩሪቲ ኮንፍረንስ (Munich…

የአገር ሰው ጦማር: ውጠራና ምንጠራ በካድሬዎች ሰፈር

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ሬዲዮ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደኅና ነኝ፤ “እኔ ደኅና ነኝ” ማለት ግን ካድሬ ጓደኞቼ ደኅና ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ከሰሞኑ የግምገማ መጋኛ አጠናግሯቸዋል፡፡ ያዲሳባ የተሲያት ፀሐይ “የአበሻ አረቄ” የሚል…

ነዳጅ በዓለም አቀፍ ገበያ ቢቀንስም በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዋጋ ሊጨምር ነው

ከሰሞኑ የህዝብ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ተደርጎ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ)-የነዳጅ ዘይት ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያሽቆለቁልም… ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሽያጩ በቀድሞው ዋጋ ቀጥሎ ሠንብቷል። በትላልቅ ከተማዎች ለወራት የነዳጅ እጥረት ችግር ለመታየቱ…

ኦሮሚያና ሸገር ምንና ምን ናቸው……

በኦሮሚያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ይገቡኛል የሚላቸውን ጥቅሞች የሚያጠና ግብረሀይል አቋቁሟል። ህገመንግስቱ ዕውቅና የሚሰጠው በብሔር ለተደራጁት ክልሎች ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለመሆኑ አዲስ አበባ…