Tag: Addis Ababa

አዲሳባ ምን አላት?

ዋዜማ ራዲዮ- አዲስ አበባ የሀገራችን መዲና ከመሆን ባሻገር የአፍሪቃ ህብረትና የተለያዩ አለም ዓቀፍ ተቋማት መቀመጫ ናት። ከተማይቱ ባለፉት ሀያ አመታት በእጅጉ ተለውጣለች። አዳዲስ ህንፃዎች ተገንብተዋል። ይሁንና አዲስ አበባ በብዙ መስፈርቶች…

ዘንድሮ የሚጀመር የጋራ መኖርያ ቤት አይኖርም-የቤቶች ልማት ከፍተኛ የገንዘብ ቀውስ ገጥሞታል

የ52ሺህ ቤቶች ግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ ወደሚቀጥለው ዓመት ተላለፈ ዋዜማ ራዲዮ-  ግንባታቸው ቀደም ብለው ከተጀመሩ 171ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ዉስጥ የ39ሺ ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ለባለዕድለኞች መተላለፉ ይታወሳል፡፡ ኾኖም…

በታላቁ ሩጫ ስምንት መቶ የጸጥታ ኃይሎች ቲሸርት ለብሰው እንዲሮጡ ተደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው 16ኛው “ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ” በከፍተኛ የጸጥታ ተጠንቀቅ መካሄዱን የዋዜማ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ሩጫው ወደለየለት ተቃውሞ የመለውጥ አጋጣሚን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በሚል ከስምንት መቶ ያላነሱ…

ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 መኖርያ ቤቶች ዉዝግብ አስነሱ

ዕጣ የሚወጣላቸው ዜጎች ከ90 ሺ እስከ 150 ሺ ብር ጭማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ ይችላሉ ዘንድሮ አዲስ የሚጀመር የቤቶች ግንባታ ላይኖር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ከተጠናቀቁ ዘለግ ያለ ጊዜን ያስቆጠሩትና በዓይነታቸው የመጀመርያ የሆኑት…

“የዉበት እስረኞች” ግራ ተጋብተዋል

ዋዜማ ራዲዮ- የትራንስፖርት ሚንስትር የነበሩትና በቅርቡ ወደ ኦሮሚያ ክልል አመራርነት የመጡት ወርቅነህ ገበየሁ መስቀል አደባባይ ተገኝተው “ለአዲስ አበባ ሕዝብ የአዲስ ዓመት ስጦታ ይዤ መጥቻለሁ” ያሉት ጳጉሜ፣2008 ነበር፡፡ የሚመሩት መሥሪያ ቤት…

ኢትዮጵያ ሆቴልና ዙርያው በአንድ ወር ጊዜ እንዲፈርስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ-ከብሔራዊ ቴአትር ፊትለፊት የሚገኘውና ቀድሞ የበጎ አድራጎት ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ታሪካዊው ሕንጻን ለማፍረስ እንዲያስችል ተከራዮች በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ለኪራይ ቤቶች አስተዳደር ቦታውን አስረክበው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡ በርካታ ሱቆችና አገልግሎት…

የፊንፊኔ ደላላ- ካዛንቺስና አሜሪካን ግቢ ለሽያጭ ቀረቡ

ከሰሞኑ በአገሪቱ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ የሊዝ ገበያ ጥንቡን ጥሏል እየተባለ መወራቱ ያናደዳቸው ኦቦ ድሪባ ሕዝቤን ያዝ እንግዲህ ያሉት ይመስላል፡፡ ይኸው ሜዳውይኸው ፈረሱ! (ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት…