Tag: Addis Ababa

“የዉበት እስረኞች” ግራ ተጋብተዋል

ዋዜማ ራዲዮ- የትራንስፖርት ሚንስትር የነበሩትና በቅርቡ ወደ ኦሮሚያ ክልል አመራርነት የመጡት ወርቅነህ ገበየሁ መስቀል አደባባይ ተገኝተው “ለአዲስ አበባ ሕዝብ የአዲስ ዓመት ስጦታ ይዤ መጥቻለሁ” ያሉት ጳጉሜ፣2008 ነበር፡፡ የሚመሩት መሥሪያ ቤት…

ኢትዮጵያ ሆቴልና ዙርያው በአንድ ወር ጊዜ እንዲፈርስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ-ከብሔራዊ ቴአትር ፊትለፊት የሚገኘውና ቀድሞ የበጎ አድራጎት ሕንጻ በመባል የሚታወቀው ታሪካዊው ሕንጻን ለማፍረስ እንዲያስችል ተከራዮች በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ለኪራይ ቤቶች አስተዳደር ቦታውን አስረክበው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡ በርካታ ሱቆችና አገልግሎት…

የፊንፊኔ ደላላ- ካዛንቺስና አሜሪካን ግቢ ለሽያጭ ቀረቡ

ከሰሞኑ በአገሪቱ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ የሊዝ ገበያ ጥንቡን ጥሏል እየተባለ መወራቱ ያናደዳቸው ኦቦ ድሪባ ሕዝቤን ያዝ እንግዲህ ያሉት ይመስላል፡፡ ይኸው ሜዳውይኸው ፈረሱ! (ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት…

የጋራ መኖርያ ቤቶች እየተገነቡ ያሉት በሐሰተኛ ተቋራጮች ነው

ኮንስትራክሽን ቢሮ ለጊዜው የሁሉንም ፈቃድ ሰርዟል ዋዜማ ራዲዮ- የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በፌዴራል ደረጃ ሲሰጥ የቆየውን የባለሞያዎችን፣ የሥራ ተቋራጭ ኩባንያዎችን የመሳሪያና የሞያ ምዝገባና ፍቃድ ሙሉ በሙሉ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ እስከ መስከረም 30 ድረስም…

በአዲስ አበባ ዙሪያ ተቃውሞ ቀጥሏል-ከየአካባቢው የተጠናቀረ ዘገባ

ዋዜማ ራዲዮ- ከቀኑ 9ሰዓትከ30 የደረሰን ዓለም ገና አመጽ ቀስ በቀስ እየበረደ ነው፡፡ በሳሙና ፋብሪካ ተነስቶ የነበረው እሳትም ጠፍቷል፡፡ ከፖሊስ ኃይል ዉጭ በአካባቢው የሚዘዋወር ሰው እምብዛምም ነው፡፡ የማማ ወተት፣ የስ ዉሃ፣…

አዲስ አበባ በፍርሃት ተሰንጋለች

ዋዜማ ራዲዮ- 12ስዓት የተጠናቀረ/የተከለስ ከሜክሲኮ ጀሞ የታክሲ እጥረት ይታያል፡፡ የቤት መኪኖች በታክሲ የተቸገሩ እግረኞችን እየተባበሩ ነው፡፡ ረዣዥም የታክሲ ሰልፎች በመሐል ከተማ ቢኖሩም በቂ ታክሲዎች ግን የሉም፡፡ በአስኮ መስመር ከፍተኛ የፀጥታ…

በአዲስ አበባ “አቧሬ” አካባቢ ሁለት ሺህ ሕጋዊ ቤቶች ይፈርሳሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በየካ ክፍለ ከተማ ሚስስ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት አካባቢ የሚገኙ ሁለት ሺሕ የሚጠጉ ቤቶች በቅርብ ወራት ዉስጥ የመፍረስ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡ ከነዚህ ዉስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ሰፋፊ የግለሰብ ይዞታዎች ሲሆኑ…

የደመራ በዓል ከፍ ባለ የጸጥታ ቁጥጥር ተከብሮ ይውላል

በርካታ ቁጥር ያላቸው ሲቪል ፖሊሶች ተሰማርተዋል፡፡ የወጣት ሊግ አባላት ማንኛውንም የተለየ እንቅስቃሴን እንዲጠቁሙ የተነገራቸው ከአንድ ሳምንት በፊት ነው፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ ቁጥራቸው ከ150 እስከ 200 የሚሆኑ የማዘጋጃ ቤት…