Tag: Addis Ababa University

የአብርሆት ቤተ -መጻህፍትን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት ተረክቦ ያስተዳድራል

[ዋዜማ ሬዲዮ]  በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ተገንብቶ በቅርቡ  ለአገልግሎት ክፍት የሆነው የአብርሆት ቤተ-መጽሃፍትን የማስተዳደር ሐላፊነት በጊዜያዊነት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊሰጠው መሆኑንና በሚቀጥሉት ቀናት ርክክብ ሊፈፀም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ከተለያዩ…

የሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ ያሰጋቸው ወላጆች መንግስት ምደባ ከማውጣቱ አስቀድሞ ልጆቻቸውን በግል ኮሌጆች እያስመዘገቡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በ2012 ዓም ለዩንቨርስቲ መግቢያ የማትሪክ ይወስዱ የነበሩ ተማሪዎች በኮቪድ 19 ምክንያት የካቲት 29 2013 ዓም መሰጠቱ የሚታወቅ ነው፡፡ ትምሕርት ሚኒስቴር ለዩንቨርስቲ የሚያስፈልገውን የመግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል። ይሁንና ተማሪዎች…

ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ በፅኑ ህመም ሆስፒታል ናቸው

ዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ አንጋፋ ምሁራን አንዱ የሆኑትና በተለያየ ሀላፊነት መንግስትን ያገለገሉት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ በፅኑ ታመው በሆስፒታል አልጋ ላይ እንደሚገኙ የዋዜማ ምንጮች ተናግረዋል። ፕሮፌስር አንድርያስ ስሞኑን ያረፉት የወዳጃቸው የዶር ገብሩ…

የፖለቲካ ቀውሱን ተከትሎ ዩኒቨርስቲዎችና ትምህርት ሚኒስቴር በዝውውር ጥያቄ ተወጥረዋል

ዋዜማ ራዲዮ-በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የግጭት ስጋት የጫረባቸው ወላጆችና ተማሪዎች የዝውውር ጥያቄን ለየዩኒቨርስቲዎቻቸው እያቀረቡ ነው፡፡ የዋዜማ የየዩኒቨርስቲው ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ የዝውውር ጥያቄው እስካሁን መደበኛ ባልሆነ መንገድ እየተስተናገደ…

የዋዜማ ጠብታ- አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ፕሬስ የአመታዊውን አውደ ርዕይ ቦታ ለምን ቀየረ?

የአገር ፖለቲካ ትኩሳት መገንፈያ ስድስት ኪሎ ዙፋን ከመነቅነቅ ጀምሮ ንጉስ እስከመገልበጥ፣ ደርግንም እሰከ ማርበድበድ፣ የኢህአዴግም እራስ ምታት ከመሆን ተመልሶ አያውቅም፡፡ ከ1993 የተማሪ ግርግር በኃላ በስድስት ኪሎ ዩኒቨርስቲ በመንግስት ላይ ይህ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና (Part 2)

በኢትዮዽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የገዥው ፓርቲ የምልመላና የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ለመሆናቸው ብዙ እማኝነትን መጥቀስ ይቻላል። ከሰሞኑ በየተቋማቱ የሚሰጡት ስልጠናዎች ዋና አላማም ቢሆን በተቋማቱ ያሉ መምህራንንና ተማሪዎችን የመጠየቅ የመመራመር ጉጉትን…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና (Part 1)

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲና ኮሌጆች) ዛሬ ዛሬ የገዥው ፓርቲ ዋነኛ የምልመላ ማዕከላት ሆነዋል። በሀገሪቱ የስፈነው አፈና ምሁሩን ክፍል አፍ ከማዘጋት አልፎ ገለልተኛ የሚባሉትን ሳይቀር ለአገዛዙ እንዲንበረከኩ በረቀቀ መንገድ እየተተገበረ…