Category: Home

የግዮን ሆቴል ግቢ ውስጥ የተወሰነው መሬት ለቴዎድሮስ ተሾመ በጨረታ ተከራየ

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት በስሩ ሲያስተዳድራቸው ከነበሩ የልማት ድርጅቶች መካከል በተለያየ ዙር ጨረታ እያወጣ ለግሉ ዘርፍ እያስተላለፈ ቢቆይም የግዮን ሆቴልን ለመሸጥ ያወጣው ተደጋጋሚ ጨረታ ግን ስኬታማ ሳይሆን ቀርቷል።ሆቴሉን ለመሸጥ ከጫፍ የተደረሰባቸው…

ኢትዮጵያ የአይ ኤም ኤፍን ድጋፍ ለማግኘት የምንዛሬ ተመኗ በገበያ እንዲወሰን ለማድረግ ተስማምታለች

የውጭ ምንዛሬ ጥቁር ገበያ ህጋዊ የሚሆንበት መንገድ ታስቧል ሀገሪቱ ከአይ ኤም ኤም ለሶስት አመታት ሊሰጣት የተዘጋጀው ገንዘብ ከዚህ ቀደም ለሶስት አመት ከነበራት ኮታ የ700 መቶ በመቶ ብልጫ አለው። ዋዜማ ራዲዮ-…

የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተከሳሾች መቃወሚያ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ግድያ የተከሰሰው 10 አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ህክምና ባለማግኘቱ “ጉዳት የደረሰበት እግሩ ወደ ሽባነት እየተቀየረ” መሆኑን ጠበቆቹ ገለፁ፡፡ ሰኔ 15 ከተደረገው “የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ” ጋር…

በ16 ቀናት ውስጥ የብር የምንዛሬ ተመን ከዶላር አንጻር በ3.4 በመቶ ተዳክሟል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የሀገሪቱ መገበያያ ገንዘብ የሆነው ብርን ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች በተለይም ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ያለውን የምንዛሬ አቅምን በየእለቱ በፍጥነት እያዳከመ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ምንጮቿ መረዳት…

የሜቴክ የቀድሞ ሀላፊዎች የዐቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በትራክተር ግዥ ለደረሰ የ319.4 ሚሊየን ብር ኪሳራ ክስ የተመሰረተባቸው ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና ሌሎች የሜቴክ ባለስልጣናት የአቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነ፡፡ የ57 አመቱ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን…

በአዲስ አበባ በትምህርት ቤት በተፈጠረ “የምግብ መመረዝ” በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ሆስፒታል ገቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ በምገባ ፕሮግራም ስር ባለ በትምህርት ቤት በተፈጠረ “የምግብ መመረዝ” ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በተለያዩ ሆስፒታሎች ዛሬ ህክምና ሲደረግላቸው ውሏል። ጥይት ፋብሪካ አቅራቢያ የሚገኘው…

በ’መፈንቅለ መንግስት’ ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

ተከሳሾች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል [ዋዜማ ራዲዮ] በመፈንቅለ መንግስት ሙከራው ተሳትፈዋል ከተባሉት ውስጥ 8 ተከሳሾች ከህግ ውጪ የአማራ የስለላ እና ደህንነት ድርጅት(አስድ) በመገንባት የተለያየ ተልዕኮ ወስደው እንደነበር አቃቤ ህግ ገለፀ፡፡…

ለልማት ተነሽ አርሶአደሮችና ቤተሰቦቻቸው ንግድ ቤቶች ሊሰጣቸው ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ዳርቻ በተለያየ ጊዜ በልማት ምክንያት ከቀያቸውና ከይዞታቸው በልማትና በተለያዪ ምክንያቶች ተነሱ ለተባሉ አርሶአደሮችና ልጆቻቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰሩ የጋራ መኖርያ ቤቶች (ኮንደሚኒየም) ላይ ያሉ የንግድ…

ኦዴፓ የሚያስተዳድረው ክልል ባለሀብቶች በጋምቤላ መሬት እንዲያገኙ እየጣረ ነው፣ አዴፓም ተመሳሳይ ፍላጎት አለው

[ዋዜማ ራዲዮ] የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ( ኦዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) የሚመሯቸው ክልል ተወላጅ ባለሀብቶች በጋምቤላ ክልል ለጊዜው እየተሰራባቸው ያልሆኑ ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን ለመውሰድ በቅርቡ ሰፊ ጥረት ሲያደርጉ እንደቆዩ…